Fana: At a Speed of Life!

የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ የዋጋ ማስተካከያ ተደርጓል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ የዋጋ ማስተካከያ ተደርጓል አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ በዓለም አቀፍ ወቅታዊ ሁኔታዎች ምክንያት የተከሰተው የነዳጅ አቅርቦትና…

ኢንዱስትሪን ከተገነጠለ ደሴትነት ወደ ዘላቂ ሥነ ምኅዳር…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በሚገኙ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ከ200 በላይ ባለሀብቶች እየተሳተፉ ነው አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፡፡ ጽ/ቤቱ ያለፉትን ስምንት የለውጥ ዓመታት ጉዞ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ እና የወጪ…

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎችን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ…

ተጠናክሮ የቀጠለው የኢትዮጵያ እና ቻይና አጋርነት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና በኢትዮጵያ ያለውን ኢኮኖሚያዊ እድገት ለመደገፍ ቁርጠኛ ናት አሉ የሀገሪቱ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚያኦ ዴዩ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር…

የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት በቡድን ያደራጇቸውን አጀንዳዎች አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት በቡድን ያደራጇቸውን አጀንዳዎች ለዋናው መድረክ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ በትናንትናው ዕለት በይፋ መጀመሩ ይታወቃል፡፡…

ምክር ቤቱ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓትና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅን አፅድቋል፡፡ ረቂቅ ሕጉ በወንጀል ፍርድ ሂደት የተጠርጣሪንና የተከሳሽን እንዲሁም በወንጀል ምክንያት የተጎዱ ሰዎችን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 6ኛውን የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ 6ኛውን አዲስ መሶብ ዲጂታል አንድ ማዕከል አገልግሎት በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስጀምረዋል ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ በሀገራዊ ለውጡ የመንግስት የተቋማት ስብራትን በመጠገን…

በ7 ዓመታት ውስጥ የግብርና ምርት ወደ 150 ሚሊየን ቶን ከፍ ብሏል – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አጠቃላይ የግብርና ምርት በሰባት ዓመታት ውስጥ ከ41 ነጥብ 7 ሚሊየን ቶን ወደ 150 ሚሊየን ቶን ከፍ ብሏል አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት። ጽ/ቤቱ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር ወደ ዘመናዊና ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚ በሚል…

ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከቻይና ህዝባዊ ባንክ ገዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከቻይና ህዝባዊ ባንክ ገዥ ፓን ጎንግሼንግ ጋር የፋይናንስ አጋርነትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይታቸውም የሁለቱን ተቋማት የንግድና ኢንቨስመንት ትብብር እና የፋይናንስ አጋርነት…

42 በመቶ የሚሆነውን የህክምና ግብአት በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን ተችሏል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥ የሚመረተውን የህክምና ግብአት ከ8 ወደ 42 በመቶ ማሳደግ ተችሏል አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። ሚኒስትሯ 2ኛውን የሕክምና ምርቶች ማኑፋክቸሪንግ ኤግዚቢሽንና 10ኛውን ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይ በከፈቱበት ወቅት…