Fana: At a Speed of Life!

ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ለዩክሬን ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ለዩክሬን ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡ በኬቭ ጉብኝት ላይ የሚገኙት ቻንስለሩ፤ ጀርመን ለዩክሬን ጠንካራ ወታደራዊ ድጋፍ በማድረግ ከአውሮፓ ሀገራት ቀዳሚ ሆና ትቀጥላለች ብለዋል፡፡ በተያዘው…

በማህበራዊ ዘርፎች ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) በማህበራዊ ዘርፎች ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ውይይት አካሄዱ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ የዩኤስኤይድ…

ኢትዮጵያ ውስጥ ሕይወትን መለወጥ የሚችል የፈጠራ እምቅ አቅም አለ – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ ሕይወትን መለወጥ የሚችል የፈጠራ እምቅ አቅም እንዳለ በዓይናችን አይተናል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት ጋር በመተባበር ከ14 ሀገራት…

አንድነታችንን ለመናድ ያሰቡ ባንዳዎች ህልም በመከላከያ ሠራዊትና በህዝባችን ትብብር ከሽፏል – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጠላቶች ተደግፈው አንድነታችንን ለመናድ ያሰቡ ተላላኪ ባንዳዎች ህልም በመከላከያ ሠራዊትና በህዝባችን ትብብር ከሽፏል ሲሉ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለጹ፡፡ ሌ/ጄ ሹማ አብደታ የካራማራ ኮርስ ሰልጣኝ…

ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ በሥርዓተ-ምግብ ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሥርዓተ-ምግብ ማጠናከሪያ ተግባራት በይበልጥ ውጤታማ ለመሆን በምታደርገው ጥረት ኖርዌይ ድጋፏን እንምታጠናክር አስታወቀች፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከኖርዌይ አምባሳደር ስቲያን ክሪስተንሰን ጋር ካርቦን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባልደረባ ወድቆ ያገኙትን 50 ሺህ ዶላር ለባለቤቱ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሴኪዩሪቲ ክፍል ባልደረባ ፍሬዘር በቀለ ወድቆ ያገኙትን 50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለባለቤቱ አስረከቡ፡፡ ገንዘቡን አቶ ፍሬዘር ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከመንገደኛ ወድቆ ማግኘታቸውን አየር መንገዱ አስታውቋል፡፡…

የመቻል ስፖርተኞች በስፖርቱ ዘርፍ የኢትዮጵያ አደራ አለባቸው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻል ስፖርተኞች በስፖርቱ ዘርፍ ከተቋም ባለፈ የኢትዮጵያ አደራ አለባቸው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በናይጀሪያ አቡጃ በመላው አፍሪካ የጦር ሃይሎች ስፖርት…

ኢትዮጵያ ጊዜያዊ የደን ልማት አስተዳደር ደረጃ ማረጋገጫ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደን አስተዳደር ምክር ቤት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ የደን ልማት አስተዳደር ደረጃ ማረጋገጫ ማግኘቷን ይፋ አድርጓል። ዛሬ ይፋ የተደረገው የደን አስተዳደር ስታንዳርድ የኢትዮጵያን የደን ልማት ዘርፍ በማጠናከር ለዓለም ገበያ የሚቀርቡ የደን ልማት ምርቶችን…

ብሪታኒያ በሳይበር ጥቃት 44 ቢሊየን ፓውንድ ማጣቷ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ ባለፉት አምስት አመታት በተፈፀመባት የሳይበር ጥቃት 44 ቢሊየን ፓውንድ ማጣቷን ጥናቶች አመላከቱ፡፡ መቀመጫውን በለንደን ያደረገው እና ሎውደን የተባለው የኢንሹራንስ ቡድን ባወጣው ሪፖርት÷ ከፈረንጆቹ 2019 እስከ 2024 ባለው ጊዜ…

የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ምህረት …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በጦር መሳሪያና ታክስ ተጠርጥሮ ሊቀጣ ለነበረው ልጃቸው ሀንተር ባይደን ምህረት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ሀንተር በዚህ ወር በፌደራል ወንጀል በጦር መሳሪያና ታክስ ማጭበርበር ክስ ቀርቦበት ለዓመታት ዘብጥያ ሊወርድ…