ቢዝነስ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ የገበያ ትስስር የተፈጠረበት ኤክስፖ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ የገበያ ትስስር መፈጠሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በሦስተኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር ማምረት የህልውና አጀንዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኳታር ንጉስ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኳታር ንጉስ ግርማዊ ሼኽ ታሚም አል ታኒ የተላከላቸውን መልዕክት መቀበላቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኳታር ንጉስ ግርማዊ ሼኽ ታሚም…
ስፓርት ወላይታ ድቻ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ አርባምንጭ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የወላይታ ድቻን የማሸነፊያ ግቦች ሙሉቀን አዲሱ እና ካርሎስ ዳምጠው ሲያስቆጥሩ፤ የአርባምንጭ ከተማን ብቸኛ ጎል አህመድ ሁሴን…
የሀገር ውስጥ ዜና መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በቋሚነት ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው abel neway May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በቋሚነት ለማህበረሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል መሆኑን የሚዲያ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ በአንድ ጣራ ስር ሙሉ በሙሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የተለያዩ የመንግስት አገልግሎቶችን የሚሰጠው መሶብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ያሰባሰባቸውን አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ አስረከበ Abiy Getahun May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ለሀገራዊ ምክክሩ ግብአት የሚሆኑ አጀንዳዎችን አሰባስቦ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክቧል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) አጀንዳዎቹን ከፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አስካለ ለማ ተረክበዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የሚመዘዙ አጀንዳዎችን በብቃት መመከት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ብሔራዊ ጥቅሞቿ ላይ የሚመዘዙ አጀንዳዎችን በብቃት መመከት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች “የመሀል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልልን ሕዝብ የልማት ጥያቄ ምላሽ የመስጠት ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልልን ሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ምላሽ በመስጠት ረገድ በቁርጠኝነት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በጎንደር የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውኃ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ ሂደትን…
ቢዝነስ የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ ውህደት ለማፋጠን የሴቶችን ተሳትፎ የበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ abel neway May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ ውህደት ለማፋጠን የሴቶችን ተሳትፎ የበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለፁ። 6ኛው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ሴት ሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ላይ የሜዳ እና የሰዓት ለውጥ ተደረገ Adimasu Aragawu May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ 4 ጨዋታዎች ላይ የመጫወቻ ሜዳ እና የሰዓት ለውጥ መደረጉን የውድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ አሳወቀ። ጨዋታዎቹን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ለማካሄድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢትዮጵያ የፓኪስታንና አፍሪካ ሀገራት የንግድ ትስስር ለማጠናከር ያለመ ጉባዔ እንደምታስተናግድ ተገለጸ Adimasu Aragawu May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፓኪስታንና አፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚ አጋርነትና የንግድ ትስስር ለማጠናከር ያለመ ጉባዔ እንደምታስተናግድ ተገልጿል። 5ኛው የፓኪስታን - አፍሪካ ንግድ ጉባዔ ከመጪው ግንቦት 7 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ…