የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ተደራሽነትን ለማሳደግ… Adimasu Aragawu Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የትምህርት ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት "ለሀገር ግንባታ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተሳትፎ" በሚል መሪ ሀሳብ በጅማ ከተማ ውይይት እያካሄዱ ነው። በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚን ለዘላቂ እድገት… Hailemaryam Tegegn Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ እና የማይበገር ኢኮኖሚን በመገንባት ሂደት መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት ብዝሃ ዘርፍ የኢኮኖሚ ስርዓትን ገቢራዊ ማድረግ እጅግ ወሳኝ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በተለይም ሰፊ የግብርና፣ የሰው ኃይል እንዲሁም ጠንካራ የታዳሽ ኃይል መሰረት ያላት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉን አካታች የፖለቲካ ሥርዓት ተግባራዊነት… Adimasu Aragawu Mar 31, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት የለውጡ መንግሥት በኢትዮጵያ ሁሉን አካታች የፖለቲካ ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረግ የዜጎችን ፖለቲካዊ ተሳትፎ እያረጋገጠ ይገኛል። በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የማሕበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር መሐመድ አህመድ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና አበባ የሆነችው አዲስ አበባ… Melaku Gedif Mar 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በፈረንጆቹ 2025 መጋቢት ወር ከጆሃንስበርግ ከተማ ምክር ቤት ተወካዮች ጋር ውይይት ሲያካሂዱ ለንግግራቸው መነሻ ያደረጓት አዲስ አበባን ነበር። ፕሬዚዳንቱ በአዲስ አበባ ከተማ የተመለከቱት የለውጥ ጉዞ…
ስፓርት በ2026 የዓለም ዋንጫ ላይ ያንዣበበው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ስጋት… Yonas Getnet Mar 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በሚካሄደው የ2026 የዓለም ዋንጫ ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ስጋት ሊኖር ይችላል አለ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፡፡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል “ሰብዓዊነት ማሸነፍ አለበት” በሚል ይፋ ባደረገው ሪፖርት÷ በ2026 የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ባለሃብቶች በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ… Melaku Gedif Mar 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዘርፉ ባሉ የኢንቨስትመንት እድሎች ዙሪያ ከኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ማሕበረሰብና ትብብር ኮሚቴ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ እና ቻይና የረጅም ዘመን ጠንካራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ፋይናንስ ተቋማት ለቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ Yonas Getnet Mar 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በቻይና ከሚገኙ የተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት ስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ አቶ አህመድ ሺዴን ጨምሮ የብሔራዊ ባክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ አመራሮች እና…
ፋና ስብስብ የአካል ጉዳተኞች የምርጫ ተሳትፎ… Adimasu Aragawu Mar 30, 2026 0 አካል ጉዳተኞች ከሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎች እኩል ተገቢው የዴሞክራሲ ተሳትፎና ውክልና እንዲኖራቸው በተለየ ሁኔታ ትኩረት ያሻቸዋል፡፡ ስለሆነም የእነዚህ የሕብረተሰብ ክፍሎች ሁኔታ በተገቢው ተጠንቶ የመራጮች ትምህርት እንዲያገኙ፣ በመራጭነት/ተመራጭነት እንዲመዘገቡ እና እንዲመርጡ የሚያስችል እቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለውጡ ዓመታት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ያለመው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር… Adimasu Aragawu Mar 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተሰሩ ሥራዎች ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ተችሏል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት የተጀመረው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የብዙ ቤተሰብ ሕይወትን እየቀየረ ይገኛል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ባንግላዲሽ የመንግስት ሰራተኞቿ የኤሌክትሪክ ኃይል እንዲቆጥቡ ትዕዛዝ ሰጠች Mikias Ayele Mar 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባንግላዲሽ በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ለመቋቋም የመንግስት ሰራተኞች የኤሌክትሪክ ኃይል እንዲቆጥቡ ትዕዛዝ አስተላልፋለች፡፡ የሀገሪቱ የህዝብ አስተዳደር ሚኒስቴር በባንግላዲሽ የነዳጅ እጥረትን…