Fana: At a Speed of Life!

ከአይናፋርነትን የተላቀቀው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ብሔራዊ ጥቅምን መሰረት በማድረግ የባህር በር ጥያቄን አጀንዳ አድርጓል። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነትን ከማስከበር፣ የኢኮኖሚ ልማትን…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ቴዎዶሮ ኦቢያንግ ንጉሜ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የፓስፊክ መንግስታት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን…

የነዳጅ ጥገኝነት ለመቀነስ ታዳሽ ኃይልን መጠቀም አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የነዳጅ ጥገኝነት ለመቀነስ እና አረንጓዴ ኢኮኖሚን ለመገንባት የታዳሽ ኃይልን መጠቀም አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው አለ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ በመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ምክንያት…

የለውጡ መንግሥት አንዱ ምሰሶ የሆነው ሕብረ ብሔራዊ አንድነት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወደ ስልጣን የመጣው የለውጡ መንግሥት ባለፉት ስምንት ዓመታት የኢትዮጵያን ሕብረ ብሔራዊ አንድነት አንዱ የሀገሪቱ ምሰሶ በማድረግ የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል። በዚህም ሀገራዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ…

የዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ107 ሺህ ዶላር ድጋፍ ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመከላከያ ሰራዊት የዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ107 ሺህ ዶላር ድጋፍ ተደርጎለታል፡፡ በመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል የዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢስቲትዩት እና በተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቤት ልማት እና ተግዳሮት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ50ኛ ዓመት ምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በቤት ልማት እና ተግዳሮት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው። ኮርፖሬሽኑ የ50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል በተለያዩ መርሐ ግብሮች እያከበረ ሲሆን÷ በዛሬው…

በህገወጥ የነዳጅ ነጋዴዎች ላይ የተቀናጀና ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል – ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገወጥ የነዳጅ ነጋዴዎች ላይ የተቀናጀና ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በክልሉ በየደረጃው ከሚገኙ አመራሮች ጋር የተወያዩ ሲሆን፥ ውይይቱ በዋናነት ከነዳጅ…

ባለሥልጣኑ ሕጋዊነታቸው የተቋረጠ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ዝርዝር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ሕጋዊነታቸው የተቋረጠባቸው በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ባለሥልጣኑ ከትምህርት ዘርፉ እንዲወጡ የተወሰነባቸውና ውሳኔውን ያልተገበሩ በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት…

ፖለቲካዊ ችግሮችን በጋራ እንፍታ የሚል የመሪ ጥሪ የታየበት የለውጡ ዘመን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2010 ዓ.ም ሀገራዊ ለውጡ እውን መሆኑን ተከትሎ በርከታ ህብረ ብሔራዊ አንድነትን የሚያጸኑ ጉዳዮች ታይተዋል። በኢትዮጵያ ታሪክ ያልነበሩ አዳዲስ ልምምዶች ተስተውለዋል። በተለይም በፖለቲካው ምህዳር ውስጥ ይንጸባረቅ የነበረው ጽንፍ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳ ለደረሰባቸው ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ በተጨማሪም የባንኩ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት 1 ሚሊየን ብር እንዲሁም የባንኩ ሠራተኞች ማኅበር 500 ሺህ ብር በድምሩ 11…