ለየትኛውም የውጪ ወረራ ያልተንበረከክነው በአንድነታችንና በጀግኖች አባቶች መስዋዕትነት ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለየትኛውም የውጪ ወረራ ያልተንበረከክነው በኢትዮጵያውያን አንድነት እና በጀግኖች አባቶች መስዋዕትነት ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡
ጳጉሜን 3 የሉዓላዊነት ቀን “ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ…