Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ጦርነቱን የማስቆም መነሻ ሀሳብ ሲያቀርቡ፤ ኢራን ምንም ድርድር የለም ብላለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጦርነቱን ለማስቆም በሚል 15 ነጥብ ያለው የመነሻ ሀሳብ ይፋ ቢያደርጉም፤ ኢራን ምንም ዓይነት የድርድር ሂደት እንደሌለ አስታውቃለች። የትራምፕ አስተዳደር ጦርነቱ እያስከተለ በሚገኘው ኢኮኖሚያዊ ችግር…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን በመያዝ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በምዕራፉ የሁለተኛ ሳምንት ውድድር የምድብ 2 ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር…

ምርጥ 10 የአረንጓዴ ትራንስፖርት አማራጮችና የኢትዮጵያ ተሞክሮ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአቅርቦት ሰንሰለት ላይ ትኩረቱን ያደረገው ሰስተነብሊቲ ዲጂታል የመረጃ አውታር ሀገራት ተግባራዊ ቢያደርጓቸው ያላቸውን ምርጥ 10 የአረንጓዴ ትራንስፖርት ተሞክሮዎች ይፋ አድርጓል፡፡ ተሞክሮዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡- የኤሌክትሪክ መኪኖችን…

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች በ10 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች በ10 ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በዞኑ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች…

ጎንደር ከተማዋ ብቻ ሳይሆን ገጠሩም በኮሪደር ልማት አዲስ የሥልጣኔ ምዕራፍ ተከፍቶለታል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር ከተማዋ ብቻ ሳይሆን ገጠሩም በኮሪደር ልማት አዲስ የታሪክና የሥልጣኔ ምዕራፍ ተከፍቶለታል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ሳይና ሳቢያ የገጠር ቀበሌ የተገነቡ የገጠር…

የኮሪደር ልማት ሼል የዜጎችን ሁለንተናዊ የአኗኗር ዘዬ አሻሽሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮሪደር ልማት ሼል የዜጎችን ሁለንተናዊ የአኗኗር ዘዬ በማሻሻል ዘመናዊነትን እያጠናከረ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) "ከተማ፣ ከተሜነት፣ ክትመት እና የኮሪደር ልማት…

ከ41 ሺህ በላይ ሰዎች በሰው ሰልሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ለመሳተፍ ተመዝግበዋል – የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 41 ሺህ 394 ሰዎች በሰው ሰልሽ አስተውሎት የሙዚቃ ውድድር ለመሳተፍ ተመዝግበው እስካሁን 655 ሰዎች ስራዎቻቸውን አቅርበዋል አለ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ…

ዜጎች ለኑሮ ከተማ ከሚቀይሩ የአኗኗር ባህላቸውን ቢያሻሽሉ ይመረጣል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዜጎች ለኑሮ ከተማ ከሚቀይሩ የአኗኗር ባህላቸውን ቢያሻሽሉ ይመረጣል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ከተማ፣ ከተሜነት፣ ክትመት እና የኮሪደር ልማት በሚል መሪ ሐሳብ…

የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራችን ለብዙ ሀገራት አርአያ የሚሆን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ የተከናወነው የወንዝ ዳርቻ ልማት ሼል ለብዙ ሀገራት አርአያ የሚሆን ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ከተማ፣ ከተሜነት፣ ክትመት እና የኮሪደር ልማት በሚል መሪ ሐሳብ…

የኮሪደር ልማት ከተማን ከማዘመን ባለፈ ጉልህ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ እያስገኘ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ከተማን ውብ፣ ለኑሮ ምቹና ዘመናዊ ከማድረግ ባለፈ ጉልህ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳ እያስገኘ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ከተማ፣ ከተሜነት፣ ክትመት እና…