በ48 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ወጪ 500 ሺህ ዘመናዊ ቆጣሪዎችን ለመግጠም እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ48 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ወጪ በሀገር አቀፍ ደረጃ 500 ሺህ ስማርት የቅድመ ክፍያ ቆጣሪዎችን ለነባርና አዲስ ደንበኞቹ ለመግጠም የሚያስችል ፕሮጀክት እየተተገበረ ነው ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አንዋር…