የሀገር ውስጥ ዜና ሐዋሳን ልዩ ውበት የሚያላብስ የኮሪደር ልማት እየተሠራ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ Adimasu Aragawu Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሐዋሳ ከተማ ልዩ ውበት የሚያላብስ የኮሪደር ልማት እየተሠራ እንደሚገኝ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገልጸዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በሐዋሳ ከተማ እየተሠራ የሚገኘውን የቀጣይ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ሥራ ጎብኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች – አምባሳደር ቼን ሀይ Adimasu Aragawu Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ እድገትና ሽግግር ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሀይ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ እና በቻይና ሚዲያ ግሩፕ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት በአዲስ…
ስፓርት ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ Hailemaryam Tegegn Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መሐ-ግብር ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች አለን ካይዋ እና አቡበከር ሳኒ ሲያስቆጥሩ፤ ንግድ ባንክን ከሽንፈት ያልታደገች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ የደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች በደሴ ከተማ እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የአመራር አባላቱ የጎበኙት በከተማዋ ከቧንቧ ውሃ-ሮቢት- ወሎ ባህል አምባ እየተገነባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአውሮፓ ሕብረት ቁልፍ አጋር ሆና መቀጠሏ ተገለጸ Adimasu Aragawu Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአውሮፓ ሕብረት ቁልፍ አጋር ሆና መቀጠሏን በኢትዮጵያ የሕብረቱ አምባሳደር ሶፊ ፍሮም ኢመስበርገር ገለጹ። መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላይ ያደረጉ የአውሮፓ ሕብረት አባል ሀገራት በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጋፋው የማሲንቆና በገና ተጫዋች አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Hailemaryam Tegegn Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው የማሲንቆና በገና ተጫዋች፣ ድምጻዊና የሙዚቃ መምህር አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ግጥምና ዜማ በመድረስና ክራር በመጫወት የሚታወቁት አለማየሁ ፋንታ፤ ለበርካታ ዓመታት በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመምህርነት…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ ስታዲየም ሊገነባ ነው Hailemaryam Tegegn Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ አዲስ ግዙፍ ስታዲየም ሊገነባ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡ በሁለት ቢሊየን ፓውንድ ወጪ የሚገነባው አዲሱ ስታዲየም በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃልም ነው የተባለው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር ) በመሬት መንሸራተት አደጋ የተፈናቀሉ ወገኖችን የማቋቋም ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ አጋጥሞ በነበረው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተፈናቀሉ ወገኖችን በዘላቂነት ለማቋቋም የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ኢነርጂ ግሩፕ በዘርፉ በኢትዮጵያ መሰማራት የሚያስችለውን ምክክር አደረገ Hailemaryam Tegegn Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ከቻይና ኢነርጂ ዓለም አቀፍ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ቺያዎ ሽዩቢን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ ወገኖች ውይይት፤ ድርጅቱ መሰማራት በሚችልባቸው የኃይል ማስተላለፊያ መስመሮችን ማሻሻልና ከዋና የኤሌክትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተጋን ኢትዮጵያ ከመረዳት አልፋ ሌሎችን መርዳት ትችላለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተግተን መሥራት ከቻልን ኢትዮጵያ ከመረዳት አልፋ ሌሎችን መርዳት ትችላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ በምሥራቅ ሐረርጌ ቆላማ አካባቢዎች እየለማ…