ስፓርት የካፍ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በካይሮ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በግብጽ ካይሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከዋናው ጉባዔ አስቀድሞ የሚካሄደው የክፍለ አህጉር ማህበራት ስብሰባ በዛሬው ዕለት የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞሴፔ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ወንድማማችነትና ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል- አቶ ሙስጠፌ መሃመድ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወንድማማችነትና ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ ታላቅ የጋራ የኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በጅግጅጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል – አቶ አወል አርባ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ ታላቅ የጋራ የኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በጅግጅጋ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኮሪያ በሕግ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ዳባ በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ጁንግ ካንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በሕግ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና ሶማሌ ክልል ርዕስ መስተዳድሮች በተገኙበት በጅግጅጋ የኢፍጣር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር እና ሶማሌ ወንድማማች ህዝቦች ታላቅ የጋራ የኢፍጣር መርሐ ግብር በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ፣ የሰላም ሚኒስትር መሃመድ ኢድሪስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር ለሕዳሴ ግድብ የ2 ነጥብ 7 ሚሊየን የጅቡቲ ፍራንክ ቦንድ ግዢ ፈጸመ Melaku Gedif Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የ2 ነጥብ 7 ሚሊየን የጅቡቲ ፍራንክ ቦንድ ግዢ ፈጽሟል፡፡ የማህበሩ ሥራ አስፈጻሚ አመራሮች በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በተገኙበት የቦንድ ግዢውን አስረክበዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአምባሳደር ምስጋኑ አርጋና ለአምባሳደር ሱለይማን ደደፎ የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሹመት ተሰጠ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለአምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና ለአምባሳደር ሱለይማን ደደፎ የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሹመት ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በሕገመንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ለሁለት የመንግስት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና ሶማሌ ወንድማማች ህዝቦች የኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በጅግጅጋ ይካሄዳል Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር እና ሶማሌ ወንድማማች ሕዝቦች ታላቅ የጋራ የኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ይካሄዳል። በመርሐ ግብሩ ለመሳተፍም የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ፣ የሰላም ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልልን ግብርና ማሸጋገር ሀገራዊ የብልጽግና ግብን ለማሳካት ትልቅ አቅም ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልልን ግብርና ማሸጋገር ሀገራዊ የብልጽግና ግባችንን ለማሳካት ትልቅ አቅም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትሰስር ገጻቸው ÷ በዛሬው ዕለት የክልሉን ግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ጅግጅጋ ገቡ Hailemaryam Tegegn Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ጅግጅጋ ከተማ ሲገቡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ አቶ አወል…