የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል በጎንደር ተከበረ Mikias Ayele Jan 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የውጭ ሀገር እንግዶችን ጨምሮ በርካታ ምዕመናን በተገኙበት ተከብሯል፡፡ በአፄ ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት በተከናወነው የጥምቀት ስነ ስርዓት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና የደቡብ ለደቡብ ትብብር የምርምር ማዕከል እንደምትገነባ ገለፀች Mikias Ayele Jan 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና የታዳጊ ሀገራት የልማት ትብብር የሆነውን የደቡብ ለደቡብ ትብብር (SSC) የምርምር ማዕከል እንደምትገነባ አስታውቃለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ በቻይና የልማት ጥናትና ምርምር ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሉ ሁዋዎ ከተመራው ልዑክ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት ተከበረ Mikias Ayele Jan 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ ፡፡ በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ እና በጎንደር የእምነቱ ተከታዮች እና የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች…
ስፓርት አርሰናል እና አስቶንቪላ አቻ ተለያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤምሬትስ ስታዲየም የተደረገው የአርሰናል እና አስቶንቪላ ጨዋታ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ይህን ጨዋታ አርሰናል ማርቲኔሊ በ35ኛው እና ሀቨርትዝ በ55ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሲመራ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ ቴሌማንስ በ60ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ማርታን በገሀዱ ዓለም አየኋት! ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አብያተ ክርስቲያናቱ ታቦታቱ ከመንበራቸው መውጣታቸውን በደወል አውጀዋል ... ሕዝበ ክርስቲያኑም ጥሪውን ተቀብሎ እንደመክሊቱ እንደስጦታው ያጅብ ይዟል። በአረንጓዴ በቢጫ ቀይ በተንቆጠቆጠው ጎዳና በልብሰ ተክህኖ የደመቁ ካህናትና የግማደ መስቀሉን አምሳል ያነገቡ ዲያቆናት ቅዱስ ቃሉን በዜማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት ከተራ በዓል አከባበር ልዩ ስሜት እንደፈጠረባቸው የተለያዩ ሃገራት ጎብኝዎች ገለጹ Meseret Awoke Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት ከተራ በዓል አከባበር ልዩ የአድናቆት ስሜት እንደፈጠረባቸው ክብረ በዓሉን በአዲስ አበባ የተከታተሉ የተለያዩ ሀገራት ጎብኝዎች ገለጹ። ፈረንሳውያኑ ጎብኝዎች ማዲ ሴራውልት፣ ባፕቲስቴ ሜካሪ እና ዮዮ ሜካሪ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ትውፊታዊ እና…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አርባ ምንጭ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል Meseret Awoke Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ÷ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግቦች ኢስማኤል አብዱል ጋንዩ (በራስ ላይ) እና ፍፁም…
ስፓርት ሊቨርፑል ተጋጣሚውን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል Meseret Awoke Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በርካታ ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከሦስቱ ጨዋታዎች ቀደም ብሎ በተደረገው መርሐ-ግብር በሜዳው በርንማውዝን ያስተናገደው ኒውካስል ዩናይትድ 4 ለ 1 ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር- የጥሯ ሙሽራ Meseret Awoke Jan 18, 2025 0 ጎንደር አርጅታለች ደብዝዛለች ብለው ለሚያሟት መልስ የምትሰጥበት ራሷን የምትገልጥበት ወር ነው፡፡ ጥር! የታሪክ ማህደር፣ የቀድሞ ነገስታት መቀመጫ፣ የሰሜኗ እመቤት የምትሞሸርበት ወር ስሟ ነው፡፡ ጥር ሲመጣ ጎንደርን ማንሳት ግድ ይመስላል፡፡ ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ እንዲሉ … ሰዎች ብቻ ሣይሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋምቤላ የከተራ በዓልን እያከበረች ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተራ በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል። በአከባበሩ ላይ ከተለያዩ አድባራት የተወጣጡ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በመውጣት ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እያመሩ ነው፡፡ በነገው ዕለት ደግሞ የጥምቀት በዓል በተለያዩ…