የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ 2017 ኤክስፖ በአዲስ አበባ ተከፈተ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ 2017 ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ። በሀገሬ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን ተዘጋጅቶ ከዛሬ ጀምሮ በሚካሄደው ኢሬቻ 2017 ኤክስፖ የፓናል ውይይት፣ የሙዚቃ ኮንሰርት፣ ባዛርና የተለያዩ ሁነቶች እንደሚካሄዱ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለዘመናዊ አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የ70 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር ተፈራረመች Meseret Awoke Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለዘመናዊ አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የ70 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር ተፈራርማለች፡፡ ገንዘቡ በረጅም ጊዜ የሚከፈል ሲሆን በኢትዮጵያ የአስተዳደር ስራዎችን ለማቀላጠፍና ለማዘመን ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞቹ ከአጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ አሳሰበ Shambel Mihret Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አጭበርባሪዎች የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ከሚፈጽሙት የገንዘብ እና የመረጃ ስርቆት ደንበኞቹ እንዲጠነቀቁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳሰበ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመጠቀም እና አሳሳች ማስታወቂያዎችን በማሰራጨት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ እንደምታጠናክር አስታወቀች ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አረጋገጡ፡፡ እየተከበረ በሚገኘው የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ 75ኛ ዓመት ላይ ፕሬዚዳንቱ ባደረጉት ንግግር÷ ቻይና ባለፉት አሥርት ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ቤት ከመገንባት ባለፈ የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ መትጋት እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ቤቶችን ከማስፋፋት ባሻገር የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ የተከናወኑ ተስፋ ሰጪ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ኢብራሂም ኡስማን አስገነዘቡ፡፡ ለሦስት ቀናት የሚቆየው 33ኛው የሶማሌ ክልል የትምህርት…
ስፓርት ዋልያዎቹ ከጊኒ ጋር በሚያደርጓቸው የምድብ ጨዋታዎች ላይ የቀንና የቦታ ለውጥ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ጋር በሚያደርጋቸው ሦስተኛ እና አራተኛ የምድብ ጨዋታዎች ላይ የቀን እና የቦታ ለውጥ መደረጉ ተገለጸ፡፡ በጨዋታዎቹ ላይ የቦታ እና የቀን ሽግሽግ ማድረግ ያስፈለገው የኢትዮጵያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ለክልሎች ኮሪደር ልማት ውጤታማነት ተገቢውን ድጋፍ ያደርጋል – አቶ ጃንጥራር Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ከተሞች ከአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ልምድ ወስደው ለነዋሪዎች ምቹና ያማሩ እንዲሆኑ ተገቢው ድጋፍ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባና የኢንዱስትሪ ቢሮ ሃላፊ ጃንጥራር አባይ ገለፁ። አቶ ጃንጥራር አባይ እና ሌሎች…
ስፓርት አንቶዋን ግሬዝማን ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች እራሱን አገለለ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው ተጫዋች አንቶዋን ግሬዝማን ለፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን መጫወት ማቆሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ተጫዋቹ ከብሔራዊ ቡድኑ መለየቱን በመግለጽ በቀሪ የእግር ኳስ ሕይወቱ ለክለቡ አትሌቲኮ ማድሪድ ትኩረት እንደሚሰጥ አስታውቋል። በፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የኮሪደር ልማት ሥራን በገጠር ወረዳዎች ለማስፋት እንደሚሰራ ተገለጸ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በገጠር ወረዳዎች ለማስፋት እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በሐረር ከተማ የተጀመሩ የኮሪደር ልማቶችን በወረዳ ደረጃ ማስፋት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው በግብርና ኢንቨስትመንት እየለማ ያለ ሰብልን ጎበኙ amele Demisew Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ከሌሎች የክልሉ የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በክልሉ በግብርና ኢንቨስትመንት እየለማ ያለ ሰብልን ጎብኝተዋል፡፡ በመስክ ምልከታ መርሐ ግብሩ የክልሉ መንግሥት ዋና ተጠሪ ዲላሞ…