ለተሿሚ አምባሳደሮች እየተሠጠ ያለው ሥልጠና ውጤት ተኮር የዲፕሎማሲ ሥራን እንዲከውኑ የሚያግዝ ነው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች እየተሠጠ ያለው ሥልጠና ውጤት ተኮር የዲፕሎማሲ ሥራ መከወን እንዲችሉ የሚያግዝ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡
ሚኒስትር ዴዔታዋ ዛሬ በአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ሥልጠና ዙሪያ…