Fana: At a Speed of Life!

ፍርድ ቤቱ ቲክቶክ ካልተሸጠ እንዲታገድ ለሚጠይቀው ህግ ድጋፍ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቲክቶክ የብሔራዊ ጸጥታ አደጋ በመደቀኑ እንዲዘጋ ካልሆነም እዲሸጥ ለሚጠይቀው የፌደራል ህግ ድጋፍ መስጠቱ ተሰማ፡፡ በፍርድ ቤቱ ዛሬ በተካሄደው የቃል ክርክር የቻይናው ባይትዳንስ ንብረት የሆነው ቲክቶክ እንዲታገድ በሙሉ…

በኢራን አፈ-ጉባኤ የተመራው ልዑክ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የሚያጠናክር ቆይታ ማድረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራን ሪፐብሊክ መንግስት ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ መሐመድ ጋሊባፍ (ዶ/ር) የተመራው ልዑክ በኢትዮጵያ በነበረው የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር ቆይታ ማድረጉ ተገለጸ። ልዑኩን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በርካታ ተግባራትን በማከናወን ላይ ትገኛለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በአረንጓዴ የልማት ጉዞ በርካታ ተግባራትን በቁርጠኝነት በማከናወን ላይ እንደምትገኝ የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ሳሙኤል ዶ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ "ኢትዮጵያ አረንጓዴ ጉዞ…

ኢትዮጵያና ኢራን ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኢራን አቻቸው ቫሂድ ጃላልዛዴህ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ÷…

የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ ከሃማስ ጋር የተደረሰውን የተኩስ አቁም ስምምነትን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ ከትናንት በስቲያ በሃማስ እና እስራኤል መካከል የተደረሰውን የተኩስ አቁም ስምምነት በዛሬው ዕለት አጽድቋል፡፡ ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የወጣው መግለጫ እንደሚያመላክተው÷ካቢኔው ሁሉንም የፖለቲካ፣ የፀጥታ እና ሰብዓዊ…

በሀገር አቀፍ ደረጃ የባህል ንቅናቄ ከ4 ሚሊየን በላይ ህዝብ ተሳትፏል – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደ የባህል ንቅናቄ እስከ አሁን ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ህዝብ ተሳትፏል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ። "ድንቅ ምድር ድንቅ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ በጎንደር ከተማ ሲካሄድ የቆየው…

የከተራና የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጥር 10 እስከ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ጃን ሜዳ እና አቃቂ ቃሊቲ ታቦት ማደሪያ በሚከበረው የከተራና የጥምቀት በዓል ምክንያት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡…

ከ372 ሚሊየን ብር በላይ የተመዘበረ የመንግስትና የህዝብ ሀብት መመለሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ372 ሚሊየን ብር በላይ የተመዘበረ የመንግስት እና የህዝብ ሀብት ማስመለሱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽነር ሶፎንያስ ደስታ÷በግማሽ ዓመቱ 36 የሙስና ጥቆማዎች ለተቋሙ መድረሳቸውን ገልፀው በዚህም 6…

የፋሲል ግንብ ነባር ይዞታውን ይዞ ታድሶ ወደነበረው ግርማ ተመልሷል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥንታዊው የፋሲል ግንብ ነባር ይዞታውን ይዞ ታድሶ ጥንት ወደነበረው ግርማ ሞገስ ተመልሷል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ጎንደር እምነት፣ መንግሥት እና ኅብረ ብሔራዊነት…

ከ24 ሺህ በላይ ዜጎችን ከጎዳና ተነስተዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ24 ሺህ በላይ ዜጎችን ከጎዳና ማንሳት መቻሉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ እንደገለፁት÷ ከጎዳና ከተነሱ ወጎኖች ውስጥ 908 ህፃናት…