Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሦስት ቀናት ሀዘን ታወጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች በክልሉ የሦስት ቀናት ሀዘን ታውጇል፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ኃይለማርያም ተስፋዬ ለፋና ዲጂታል…

ፍቼ ጫምባላላ ለሀገራዊ መግባባት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል 'ፍቼ ጫምባላላ' ከነገ ጀምሮ በልዩ ልዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት ይከበራል። ፍቼ ጫምባላላ ለሀገራዊ መግባባት፣ ለአንድነትና ለሰላም ጉልህ አበርክቶ ያላቸውን እሴቶች አቅፎ የያዘ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ከ11…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት በደረሰው ጉዳት ሀዘናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት በደረሰው ጉዳት ሀዘናቸውን ገልጸዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋሞ ዞን በመሬት ናዳ በደረሰው ጉዳት ሀዘናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ውጤታማነት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ውጤታማነት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት እና ልማት ወሳኝ ነው አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ የሆኑት ፕሬዚዳንቱ የ12ኛው ጥራት ሽልማት አሸናፊ የሆነውን የኢትዮጵያ…

በኦሮሚያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ሲቪል ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ። የክልሉ የኮሙኒኬሽን ቢሮ ከክልሉ ሲቪል ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የውይይት…

ሚኒስቴሩ ለሦስት ኩባንያዎች የማዕድን ምርት ፍቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማዕድን ሚኒስቴር በተለያዩ የማዕድን ምርት ለሚሰማሩ ሦስት ኩባንያዎች የምርት ፍቃድ ሰጥቷል፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ  በማዕድን ዘርፍ ያላትን ሀብት በተገቢው መንገድ ለማልማት ወሳኝ ርምጃዎችን…

አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖች ቤተሰቦችን አፅናኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ ተገኝተው በመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖች ቤተሰቦችን አፅናንተዋል። አደጋው በደረሰበት አካባቢ አስክሬን የማፈለለጉ…

የአሜሪካ ነዳጅ ጫኝ የጦር አውሮፕላን በኢራቅ ተከሰከሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ነዳጅ ጫኝ የጦር አውሮፕላን በምዕራባዊ ኢራቅ መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ ጦር ዲፓርትመንት እየበረሩ ላሉ ተዋጊ ጀቶች አየር ላይ ነዳጅ የሚሞላው “ኬሲ-135” አውሮፕላን መውደቁን በማረጋገጥ÷ አደጋው የተከሰተው በጠላት ወይም በወዳጅ…

በሆርሙዝ ወሽመጥ የአሜሪካና ኢራን ውጥረትና የነዳጅ ዋጋ መናር..

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ የነዳጅ ንግድ ቁልፍ መስመር የሆነው የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ መዘጋቱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ወታደራዊ ፍጥጫ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የአሜሪካ ባሕር ሃይል በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ለሚያልፉ ነዳጅ ጫኝ መርከቦች…