የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኢዮብ መሳፍንት የኢዜማ መሪ ሆነው ተመረጡ Hailemaryam Tegegn Mar 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ኢዮብ መሳፍንት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) መሪ የነበሩትን ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በመተካት የፓርቲው መሪ ሆነው ተመረጡ፡፡ ፓርቲው በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶውን ያስተዋወቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Mar 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ጥቅምን ለታሪካዊ ጠላቶች አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ አውድ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም አሉ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀ መንበር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)። ቀይ ባህር ያለ ኢትዮጵያ ህዝብ ፈቃድና…
የሀገር ውስጥ ዜና የገጠር ኮሪደር ልማት የአርሶ አደሩን የኑሮ ሁኔታ እያሻሻለ ነው – ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) Mikias Ayele Mar 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር ልማት ስራ የአርሶ አደሩን የኑሮ ሁኔታ እያሻሻለ ነው አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን በሲዳማ ክልል ዳራ ወረዳ በገጠር ኮሪደር ልማት ያስገነባቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የዓለም የሴቶች ቀን Mikias Ayele Mar 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ( ማርች 8 ) ሲከበር የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሴቶች ብቻ የሚመራ በረራ በማድረግ ቀኑን ያከብራል። ይሄ የአየር መንገዱ ተግባር በእንቅስቃሴው ሁሉ ሴቶች ጠንካራ ተሳትፎ እንዳላቸው ያሳያል። የዘንድሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴቶች በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ የብልፅግና ጉዞ የበኩላቸውን እያበረከቱ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Mar 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴቶች በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ የብልፅግና እና የእኩልነት ጉዞ ላይ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እያበረከቱ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ”ምርጫዬ” መተግበሪያ አጠቃቀም … Mikias Ayele Mar 8, 2026 0 “ምርጫዬ” የተሰኘውን የመራጮች መመዝገቢያ መተግበሪያ ከPlay Store / APP Store በማውረድ በስልክዎ ላይ ይጫኑ፣ በስልክዎ ላይ ከተጫኑ ዝርዝር መተግበሪያዎች ውስጥ “ምርጫዬ” የሚለውን መተግበሪያ ይክፈቱ፣ በመቀጠልም ከተከፈተው የ“ምርጫዬ” መተግበሪያ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው Mikias Ayele Mar 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) ‘የሴቶች ድምጽ ለእኩልነትና ለበለጸገች ኢትዮጵያ’ በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። በዓለም ለ115ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለው በዓሉ ባለፉት 50…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ641 ሺህ በላይ ወጣቶች እየተሳተፈ የሚገኘው የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት… Adimasu Aragawu Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ641 ሺህ በላይ ወጣቶች እየተሳተፈ ነው አለ የክልሉ ወጣቶች ጉዳይና በጎ ፈቃድ አገልግሎት ኮሚሽን። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ማርቆስ ማቲዮስ በክልሉ የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት በ14 የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም ተጠናቅቆ መንገዱ ለተሽከርካሪዎች ክፍት ተደረገ Adimasu Aragawu Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም ተጠናቅቆ መንገዱ ለተሽከርካሪዎች ክፍት ተደርጓል አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ፡፡ 1447ኛውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የረመዳን ወር ድሆችን፣ ችግረኞችንና ስደተኞችን በመደገፍ ማሳለፍ ይገባል – ሼኽ ሐጅ ኢብራሂም ቱፋ Yonas Getnet Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የረመዳን ወርን ከድሆች፣ ችግረኞች እና ስደተኞች ጋር በጋራ በመብላት፣ በመጠጣትና በመደገፍ ማሳለፍ ይገባል አሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሐጅ ኢብራሂም ቱፋ። 6ኛው ሀገራዊ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐ ግብር…