Fana: At a Speed of Life!

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን ለተለያዩ አካላት ከ750 ሺህ ብር በላይ የሚገመቱ ማሕበራዊ ድጋፎችን አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን በአማራ ክልል ባሕር ዳር እና ጎንደር ከተሞች ለተለያዩ አካላት ከ750 ሺህ ብር በላይ የሚገመቱ ማሕበራዊ ድጋፎችን አድርጓል። ፋውንዴሽኑ በባሕር ዳር ከተማ ለሕዝብ ቤተ መጻሕፍት ከ300 ሺህ ብር በላይ ወጪ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ እና ፕሬዚዳንት ፑቲን በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል። የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ እንዳሉት፤ መሪዎቹ በኢራን ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ያለውን ሁኔታ በድርድር ለመፍታት…

የደረቅ ወደብ ጭነቶች የበይነ መረብ ምዝገባ ማሻሻያ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ደረቅ ወደቦች ላይ በበይነ መረብ የሚሰጠው የጭነት አገልግሎት መመዝገቢያ ስርዓት ማሻሻያ ተደርጎበታል። የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማሕበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) እንዳሉት÷ የተደረገው ማሻሻያ…

የለውጡ ዓመታት የፊስካል ፖሊሲ እና የፋይናንስ እርምጃዎች ስኬቶች …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ሀገራዊ ለውጡ እውን መሆኑን ተከትሎ በፊስካል ፖሊሲ እና ፋይናንስ በተደረጉ ማሻሻያዎች በርካታ ስኬት ተመዝግቧል አለ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መረጃ እንዳመለከተው፤ የመንግሥት የበጀት ጉድለት፣ የገቢ ዕድገት፣ አነስተኛ ገቢ ያለውን…

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ በአሁኑ ትውልድ ይመለሳል – ጄኔራል ይመር መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ በአሁኑ ትውልድ ይመለሳል አሉ በመከላከያ ሰራዊት የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ጄኔራል ይመር መኮንን፡፡ ብሔራዊ የኢትዮጵያ ሰራዊት ማሕበር ትኩረቱን ቀይ ባሕር ላይ ያደረገ የውይይት መድረክ እያካሄደ…

ባለሥልጣኑ በአጥር የተዘጉ ከ1 ሺህ 400 በላይ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አስከፈተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን በመዲናዋ በአጥር የተዘጉ 1 ሺህ 434 የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አስከፈተ፡፡ የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኢያሱ ሰለሞን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በመዲናዋ የውስጥ ለውስጥ…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዛሬ ምሽት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት መደረግ ይጀምራሉ፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ከ45 ላይ ሊቨርፑል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከጋላታሰራይ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በታሪካቸው ስድስት ጊዜ…

ከንቲባ አዳነች የድል ፕላዛና ቁርጡሚ የወንዝ ዳርቻ ልማትን አገልግሎት አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የድል ፕላዛ እና ቁርጡሚ የወንዝ ዳርቻ ልማትን ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች÷በቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ እጅግ ዘመናዊ ሆኖ የተገነባውን የድል ፕላዛና የቁርጡሜ የወንዝ ዳርቻ ልማት…

ኢትዮ ቴሌኮም ግዙፍ የኔትወርክ ማስፋፊያ ለማከናወን ከዜድ ቲ ኢ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ግዙፍ የኔትወርክ ማስፋፊያዎችን ለማከናወንና ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ከዜድ ቲ ኢ ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምመነቱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከዜድ ቲ ኢ ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር…

ድሬዳዋ በሕብረ ብሔራዊ አንድነትና አብሮነት አርአያ የምትሆን ከተማ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዎች አብሮ ለመኖር ገንዘብ፣ ቋንቋ ወይም እምነት ሳይሆን ሰውነት ይበቃል ብለው የሚያምኑ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የድሬዳዋ ቆይታቸውን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ የኢንዱስትሪ ከተማ በሆነችው…