የሀገር ውስጥ ዜና የወጣቶች ስብዕና ማዕከላት በሥነ ምግባርና ክህሎት የታነጸ ዜጋን ለማፍራት… sosina alemayehu Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወጣቶች ስብዕና ማዕከላት በሥነ ምግባር እና ክህሎት የታነጸ ዜጋን ለማፍራት ጉልህ ሚና አላቸው አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፡፡ በዘመናዊ መልክ እድሳት የተደረገለትና አዲስ የተገነባ የስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና 10 ሺህ 934 እጩዎች በምርጫ ለመወዳደር ቀርበዋል Mikias Ayele Mar 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተመዘገቡ 47 ፓርቲዎች 10 ሺህ 934 እጩዎች በምርጫ ለመወዳደር ቀርበዋል አለ፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ ከነገ የካቲት 28 ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የመራጮች ምዝገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የምርጫዬ” መተግበሪያ አጠቃቀም … Mikias Ayele Mar 6, 2026 0 “ምርጫዬ” የተሰኘውን የመራጮች መመዝገቢያ መተግበሪያ ከPlay Store / APP Store በማውረድ በስልክዎ ላይ ይጫኑ፣ በስልክዎ ላይ ከተጫኑ ዝርዝር መተግበሪያዎች ውስጥ “ምርጫዬ” የሚለውን መተግበሪያ ይክፈቱ፣ በመቀጠልም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በፈተናዎች ጸንታ የቆመችው በሠራዊታችን ተጋድሎ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Mar 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈተናዎች ጸንታ የቆመችው በማይበገረው የሠራዊታችን ተጋድሎ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጃንሜዳ አካባቢ በቅርቡ የተመረቀውን የመከላከያ ሠራዊት ሙዚየም ከጎበኙ በኋላ በማህበራዊ…
ቴክ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በትብብር ለመስራት ተስማሙ Yonas Getnet Mar 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል። ተቋማቱ ባደረጉት ትብብር መሰረት አንድ ሚሊየን ብር ሽልማት የሚያስገኝ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሙዚቃ ውድድር ያካሂዳሉ። በዚህም…
ፋና ስብስብ ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው እሁድ ይካሄዳል Yonas Getnet Mar 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለበርካታ ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው እሁድ ይደረጋል፡፡ የፊታችን እሁድ የካቲት 29 በሚካሄደው የፍጻሜ ውድድር ላይ አራት የውዝዋዜ ቡድኖች ውድድሩን በበላይነት ለማጠናቀቅ ብርቱ ፉክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው ኢፍጣር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚደረጉ መንገዶች… Melaku Gedif Mar 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነገው ዕለት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የሚከናወነውን የኢፍጣር መርሐ ግብር ምክንያት በማድረግ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይደረጋሉ አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ። በዚህም መሰረት፡- 👉ከመገናኛ ወደ መስቀል…
ፋና ስብስብ በመራጭነት የተመዘገበ ሰው፡- Abiy Getahun Mar 6, 2026 0 1. የመራጭነት ምዝገባ መታወቂያ ካርድ ይሰጠዋል፤ 2. እያንዳንዱ የመራጭነት ምዝገባ መታወቂያ ካርድ መራጮች በመራጮች በመዝገብ ላይ ከተመዘገቡ በኋላ ከመዝገቡ ጋር እየተገናዘቡ የሚሞሉ የሚከተሉት አምዶች ይኖሩታል፤ ሀ) የመራጭ ስም ከነአያት፣ ለ) የሚኖርበት ክልል፣ ዞን፣ ወረዳ፣…
ጤና የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የጤና አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል ጠቃሚ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ Abiy Getahun Mar 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የጤና አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል ጠቃሚ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ 4ኛው ዙር የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት የእውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ ዶ/ር መቅደስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለምዶ አጠራሩ ‘ሿሿ’ በሚል የሚታወቀውን የውንብድና ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ Mikias Ayele Mar 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚኒ ባስ ታክሲ በመጠቀም በተለምዶ አጠራሩ ‘ሿሿ’ በሚል የሚታወቀውን የውንብድና ወንጀል የፈጸሙ አራት ግለሰቦች ከ7 እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጥተዋል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ነው የቅጣት…