ጤና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 891 ሺህ ቤተሰብ የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል Adimasu Aragawu Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 891 ሺህ ቤተሰብ የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል አለ የክልሉ ጤና ቢሮ። የጤና ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ አፈፃፀም ግምገማ በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ሲሆን÷ በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው ሀገራዊ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Yonas Getnet Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው ሀገራዊ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐ ግብር በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ መካሄድ ጀምሯል። የረመዳን ወርን አስመልክቶ "ነጃሺ ለሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ በተዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ ለመሳተፍ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በቦታው…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባዔን ልታስተናግድ ነው Yonas Getnet Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የአፍሪካ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤን ልታስተናግድ ነው። ጉባኤውን በጋራ የሚያዘጋጁት ፐልስ ኦፍ አፍሪካ ሚዲያ እና ኤ.ጂ.ኤ ቴክ ኢንተርፕራይዝ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ÷ ጉባኤው በፈረንጆቹ ግንቦት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዓድዋ የኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ ድልና የወል ትውስታ” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ Yonas Getnet Mar 7, 2026 0 "ዓድዋ የኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ ድልና የወል ትውስታ" የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "ዓድዋ የኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ ድልና የወል ትውስታ" የተሰኘ መጽሐፍ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መቄዶንያ ሀገራዊ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ሊያካሂድ ነው Adimasu Aragawu Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ከመጋቢት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ታላቅ ሀገራዊ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ያካሂዳል። የማዕከሉ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ አስተባባሪ ኮሚቴ የገቢ አሰባሰብን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ላኪዎች ምርትን መከዘን አቁመው በወቅቱ ለገበያ ሊያቀርቡ ይገባል- ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Melaku Gedif Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ገበያ ተሳትፎን ለማሳደግ ላኪዎች ምርትን መከዘን አቁመው በወቅቱ ለገበያ ሊያቀርቡ ይገባል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፡፡ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የ2018 በጀት ዓመት የወጪ ንግድ አፈጻጸምና ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚሊየኖች እውቀትና ምግብም የሚመገቡበት ትውልድ ተኮር ልማት በመዲናዋ… abel neway Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተማሪዎች ምገባ አገልግሎት 1 ሚሊየን ገደማ ተማሪዎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል አለ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፥ በከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ዘርፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚዬም ለሀገር ግንባታ ዝግጁ የሆነ ትውልድ መቅረጽ ያስችላል – ሜ/ጄ ጥሩዬ አሰፌ abel neway Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚዬም ለሀገር ግንባታ ዝግጁ የሆነ ትውልድ ለመቅረጽ ያስችላል አሉ የመከላከያ ሙዚዬምና ቅርስ ጥናት አስተዳደር ዳይሬክተር ሜ/ጄነራል ጥሩዬ አሰፌ። ሜ/ጄ ጥሩዬ አሰፌ እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚዬም ከአክሱም ዘመነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመራጮች ምዝገባ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል abel neway Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ የመራጮች ምዝገባ መጀመሩን ተከትሎም በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ዜጎች ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ የምርጫ ካርዳቸውን እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡…
ስፓርት በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ 5ኛ ዙር ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ abel neway Mar 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ 5ኛ ዙር የኤፍ ኤ ዋንጫ ዛሬ ኒውካስል ዩናይትድ ከማንቼስተር ሲቲ፣ አርሰናል ከማንስፊልድ ታውን እንዲሁም ቼልሲ ከሬክሳም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ማንቼስተር ሲቲ ከሜዳው ውጪ ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ ስታዲየም በማቅናት ምሽት 5 ሰዓት…