የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሐረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎበኙ Melaku Gedif Mar 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሰራው የገጠር ኮሪደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ተስፋ ሰጪ የከተማ ልማት ስራዎች ተከናውነዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Mar 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድሬዳዋ ከተማ ተስፋ ሰጪ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በድሬዳዋ ከተማ የልማት ዕቅዶችን አፈጻጸም ለመገምገም ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ባለፈው…
ፋና ስብስብ ዜጎች በአንጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ውስጥ በንቃት የመሳተፋቸው አስፈላጊነት Adimasu Aragawu Mar 9, 2026 0 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በእስካሁኑ ጉዞው ከትግራይ ክልል በስተቀር በ11 ክልሎች፣ በ2 የከተማ አስተዳደሮች፣ ከፌዴራል ተቋሟት እንዲሁም በዲያስፖራው ማሕበረሰብ ዘንድ የሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ አጀንዳ ማሰባሰብ ችሏል፡፡ መደበኛ ባልሆነ መልኩ ደግሞ በርካታ የሚባሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቅሬታ የሚነሱባቸው የመንገድ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Yonas Getnet Mar 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነዋሪዎች ቅሬታ ይነሳባቸው የነበሩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ የኮልፌ 18 ማዞሪያ አውቶቡስ ተራ መሳለሚያ እና አየር ጤና ካራ ወለቴ መንገድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኢራን አዲሱ መንፈሳዊ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ … abel neway Mar 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካና እስራኤል ከቀናት በፊት በኢራን ላይ በፈጸሙት የሚሳኤል ጥቃት በተገደሉት የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ቦታ ሁለተኛ ልጃቸው ሞጅታባ ኻሜኒ ተተክተዋል። የ56 ዓመቱ ሞጅታባ ኻሜኒ በኢራን ምንም አይነት የመንግሥት ቢሮ…
ቴክ የቴሌግራም አካውንትዎ በመረጃ መንታፊዎች እጅ እንዳይወድቅ… Adimasu Aragawu Mar 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በስፋት ጥቅም ላይ የሚገኘው ቴሌግራም የብዙዎቻችን የንግድ እና የማህበራዊ ግንኙነት ማዕከል ሆኗል። ነገር ግን አስፈላጊውን ጥንቃቄ ካላደረግን አካውንታችን በቀላሉ የሳይበር ወንጀለኞች ሰለባ ሊሆን ይችላል። በአሁኑ ወቅት በስፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በድሬዳዋ የእመርታ ቤተ መጻሕፍትን ጎበኙ Adimasu Aragawu Mar 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመደመር መጻሕፍት ሽያጭ እና ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በተገኘ በጀት የተገነባውን የእመርታ ቤተ መጻሕፍትን ጎብኝተዋል። ቤተ መጻሕፍቱ ከ1 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ የቦታ ስፋት ላይ ያረፈ እና ዘመናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጥራትን ይበልጥ ለማሳደግ… Melaku Gedif Mar 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ ካሳሁን ገላና (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷አሁን ላይ በክልሉ 12 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣናን መሰረት ያደረገ የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት እየተሰጠ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Mar 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣናን እና የደረቅ ወደብን መሰረት ያደረገ የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት እየተሰጠ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና 80 የውዝዋዜ ውድድር ለኪነጥበብ ዘርፉ ትልቅ እምርታ ነው – አቶ ነብዩ ባዬ Hailemaryam Tegegn Mar 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያዘጋጀው "ፋና 80" የዘመናዊና ባህላዊ ውዝዋዜ ውድድር ለኪነጥበብ ዘርፉ ትልቅ እምርታ ነው አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ፡፡ ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር እየተካሄደ ይገኛል፡፡…