Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ቼልሲ ሲያሸንፍ ማንቼስተር ዩናይትድ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ፣ ክሪስታል ፓላስ እና ዌስትሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቼልሲ ከኒውካስል ጋር ባደረገው ጨዋታ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ግቦቹን ጃክሰን እና ፓልመር አስቆጥረዋል፡፡ የኒውካስልን ብቸኛ ግብ ደግሞ ኢሳቅ አስቆጥሯል፡፡ ክሪስታልፓላስ ቶተንሃምን 1 ለ 0 ሲያሸንፍ ግቧን ማቴታ አስቆጥሯል፡፡ እንዲሁም ዌስትሃም እና ማንቼስተር ዩናይትድ ያደረጉት ጨዋታ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የዌስትሃምን ግብ ሰመርቪል እና ቦውን ሲያስቆጥሩ የማንቼስተር…
Read More...

በፍራንክፈርት ማራቶን አትሌት ሀዊ ፈይሳ ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ፍራንክፈርት በተካሄደው የሴቶች ማራቶን ውድድር  አትሌት ሀዊ ፈይሳ ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፋለች። አትሌት ሀዊ ፈይሳ ውድድሩን  2 ሰዓት ከ17 ደቂቃ ከ25 ሰከንድ በመግባት ማሸነፏን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓለም የግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን ሰበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በቫሌንሺያ ሜዲዮ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር የዓለም ክብረወሰንን በመስበር ጭምር አሸነፈ፡፡ አትሌቱ ርቀቱን ያጠናቀቀው 57 ደቂቃ ከ30 ሰከንድ በመግባት መሆኑን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ አመላክቷል፡፡ የዓለም የግማሽ ማራቶን ክብረወሰን በዑጋንዳዊው አትሌት  ጃኮብ ኪፕሊሞ ተይዞ መቆየቱ…

የኮምቦልቻ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች የሰላም የእግር ጉዞ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች የሰላም የእግር የእግር ጉዞ አድርገዋል፡፡ የኮምቦልቻ ከተማ ከንቲባ ሙሐመድ አሚን በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ ከተማዋ በሰላምና በልማት ጎዳና ላይ እንደምትገኝ ገልጸዋል፡፡ ከልማት የሚገኘውን ጥቅም ዘላቂ ለማድረግም ማኅበረሰቡ ሰላሙን አስጠብቆ መቀጠል እንዳለበት…

አርሰናል ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዛሬው የጨዋታ መርሐ-ግብር መሠረት÷ ክሪስታል ፓላስ ከቶተንሃም ሆትስፐር፣ ቼልስ ከኒውካስል እንዲሁም ዌስትሃም ከማንቼስተር ዩናይትድ በተመሳሳይ 11 ሠዓት ላይ ይገናኛሉ፡፡ በሌላ በኩል ምሽት 1 ሠዓት ከ30 ላይ አርሰናል ከሊቨርፑል የሚያደርጉት…

ማንቸስተር ሲቲ የሊጉ መሪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲና ብሬንትፎርድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲ ሳውዝአምፕተንን 1ለ0 በሆነ ጠባብ ውጤት ሲያሸንፍ ብሬንትፎርድ ደግሞ ኢፕስዊች ታውንን 4ለ3 ረትቷል፡፡ አስቶንቪላ ከቦርንሞውዝ 1ለ1 እንዲሁም ብራይተን…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብሮች በዛሬው እለት ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በሊጉ ሰንጠረዥ በ20 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ኢቲሃድ ሳውዝአምፕተንን ያስተናግዳል። በተመሳሳይ ሰዓት አስቶንቪላ ከቦርንሞውዝ፣ ብሬንትፎርድ ከኢፕስዊች ታውን፣ ብራይተን…