የሀገር ውስጥ ዜና ግድቡ ለመላው አፍሪካ ተምሳሌት የሚሆን ነው – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ Yonas Getnet Sep 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በመላው አፍሪካ ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች እንዲስፋፉ ተምሳሌት የሚሆን ነው አሉ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ። ፕሬዚዳንቱ በግድቡ የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ግድቡ የምህንድስና ስራ ብቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቅርብና ሩቅ ጠላቶች ኢትዮጵያውያን የማይሞት ስም እንጂ የማይሞት አካል የለንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Sep 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብልጽግና የማይሳካ ለሚመስላቸው የቅርብና ሩቅ ጠላቶች እኛ ኢትዮጵያውያን የማይሞት ስም እንጂ የማይሞት አካል የለንም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ዳግማዊ ዓድዋና ኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት መገለጫ የሆነው ታላቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ሱዳን ከሕዳሴ ግድብ ኃይል ለማግኘት በቅርቡ ስምምነት ትፈፅማለች – ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር Mikias Ayele Sep 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ሱዳን ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኃይል ለማግኘት የሚያስችል ስምምነት በቅርቡ ትፈፅማለች አሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሕዳሴ ግድብ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ በአፍሪካ የመጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ወንድሞችን ሐቅ መቼም አታስቀርም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Sep 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ኢትዮጵያ ግድቡን የገነባቸው ለመበልጸግና ለቀጣናው ብርሃን እንጂ በፍጹም ጎረቤት ወንድሞችን ለመጉዳት አይደለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ዳግማዊ ዓድዋ የሆነውና ኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Sep 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ኢትዮጵያውያን የዘመናት ቁጭት የነበረው ታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ የምረቃ ሥነ ሥርዓት በጉባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የፅናት ሽልማት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Mikias Ayele Sep 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የፅናት ሽልማት ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የግድቡን መመረቅ ተከትሎ ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ ግድቡ የኢትዮጵያውያን የላብ፣ የደም እና የእንባ ውጤት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን መረቁ Yonas Getnet Sep 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤ ምሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት መገለጫ የሆነውን ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ በዛሬው ዕለት መረቁ፡፡ የኢትዮጵያውያን የዘመናት ቁጭት የነበረው ታላቁ ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ የምረቃ ሥነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ተነሥታለች፤ ከእንግዲህ ወደኋላ አትመለስም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Abiy Getahun Sep 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ኢትዮጵያ ተነሥታለች፤ ከእንግዲህ ወደኋላ አትመለስም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሠራራት’ በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ ያለውን ጳጉሜን 4 የማንሠራራት ቀንን አስመልክቶ ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የታሪክና ፖለቲካ ብያኔን የለወጥንበት የጋራ ችሎታችን ትዕምርት ነው! Abiy Getahun Sep 9, 2025 0 ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በታላቋ ኢትዮጵያ ልጆች ጥሪት፣ ላብ፣ ዕውቀት እና ደም የተገነባ የመቻል ትዕምርት ነው፡፡ ከእንግዲህ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንጅ ተመልካች አይደለችም፤ በአፍሪካ የታላቁ ግድብ ባለቤት እንጅ የረዥሙ ወንዝ ባለቤት የጥቅሙ ግን ተመልካች አይደለችም፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአፍሪካ ተፈጥሮን መሠረት ባደረገ የኃይል ሽግግር ላይ ውይይት አካሄዱ Yonas Getnet Sep 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ተፈጥሮን መሠረት ያደረገ የኃይል ሽግግርን አስመልክቶ የምሳ ላይ የውይይት መርሐ ግብር አካሂደዋል። ውይይቱ ለለውጥ በማይበገር እና አካታች የኃይል ምንጭ ሥርዓት ማዕከል ውስጥ የኃይል አቅርቦትን…