Fana: At a Speed of Life!

በሕገ ወጥ የወርቅ፣ የገንዘብና የጦር መሣሪያ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ 76 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ ወጥ የወርቅ፣ የገንዘብና የጦር መሣሪያ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ 76 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል አለ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ እንዳለው፥ በተጠቀሱት የወንጀል…

አፍሪካ በዓለም ፊት በራሷ አቅም ለውጥ የማምጣት አቅም ይዛ መቅረብ አለባት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፍሪካ በዓለም ፊት ተደራዳሪ አካል ሳትሆን በራሷ አቅም ለውጥ የማምጣት አቅም ይዛ መቅረብ አለባት አሉ፡፡ ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ‘ዓለም አቀፍ የአየር…

2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ኢትዮጵያ ያሳካቻቸው ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምታስተናግደዉ 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ሀገራችን ያሳካቻቸው ተጨባጭ ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ከዛሬ ጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን…

የማንሰራራታችን ሂደት ለአፍሪካውያን ወንድሞቻችን የሚተርፍ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንሰራራታችን ሂደት ለአፍሪካውያን ወንድሞቻችን የሚተርፍና ለዓለም የሚነገር ምስክርነት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ለመጡ…

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ብሄራዊ ጥቅማችንን ለማረጋገጥ ወደ ኋላ የሚጎትተን ነገር እንደሌለ ማሳያ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን ለማረጋገጥ ወደ ኋላ የሚጎትታት ነገር እንደሌለ ያሳየንበት ነው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ። ሚኒስትር ዴዔታው እንዳሉት ÷ ዓባይን…

ለተመዘገቡት እመርታዊ ለውጦች የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች አስተዋጽኦ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በለውጡ ዓመታት የተተገበሩ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች በሁሉም መስኮች እመርታዊ ለውጦች እንዲመዘገቡ አስተዋጽኦ አድርገዋል አሉ። ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀንን አስመልክቶ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች…

የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ህዝቡ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ ይጠበቅበታል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ህዝቡ በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ ይጠበቅበታል አሉ የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር)፡፡ የእመርታ ቀን “እመርታ ለዘላቂ ከፍታ”…

በየዘርፋ የተመዘገበው ለውጥ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምትደርስበትን ከፍታ የሚያመላክት ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በየዘርፋ የተመዘገበው ለውጥ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምትደርስበትን ከፍታ የሚያመላክት ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፡፡ ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን በሳይንስ ሙዚየም "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡…

ሁለንተናዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጡ እመርታዎችን አስመዝግበናል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ መሰረት የጣሉ አስደናቂ እመርታዎችን አስመዝግበናል አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የእመርታ ቀንን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት…

የ2ኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ሀገራት ጉባዔ ተሳታፊዎች ለስራ ጉብኝት ሻሸመኔ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛዉ የአፍሪካ ካሪቢያን ሀገራት ጉባዔ ተሳታፊዎች ለስራ ጉብኝት ሻሸመኔ ከተማ ገብተዋል፡፡ ተሳታፊዎቹ ሀዋሳ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገዉላቸዋል። የካሪቢያኗ ሀገር የሆኑ ጃማይካ ዜጎች በሻሸመኔ ከተማ…