Fana: At a Speed of Life!

የታላቁ ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ምረቃ የዋዜማ ዝግጅት በጉባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) የኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት መገለጫ የሆነው የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ምረቃ የዋዜማ ዝግጅት በጉባ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ…

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራና በታዳሽ ሃይል ያስመዘገበችው ውጤት አርአያ የሚሆን ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ እና በታዳሽ ሃይል ያስመዘገበችው ውጤት ለሁላችንም አርአያ የሚሆን እና የሚያነሳሳ ነው አሉ የ2025 ኮፕ ሊቀ መንበር አምባሳደር አንድሬ ኮሬያ ዴ ሎጎ። ብራዚል የ30ኛው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ኮንፈረንስ…

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ዲፕሎማሲያዊ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ አቀባበል…

 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት ም/ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት ምክትል ፕሬዚዳንት ቴሬሳ ሪቤራ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከ2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ ጎን ለጎን ከአውሮፓ ኅብረት…

የባሕር ዳርን የኮሪደር ልማት ከጣና ውበት ጋር ለማሰናሰል…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) የባሕር ዳርን የኮሪደር ልማት ከጣና ውበት ጋር በማገናኘት ከተማዋን ለኑሮ ምቹና ለቱሪዝም ተመራጭ ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡ ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን በባሕር ዳር የመንግስት የሥራ ሃላፊዎችና የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ተከብሯል፡፡…

ለአየር ንብረት ለውጥ ፈተናዎች አንድ ሀገር ብቻውን መፍትሔ አያመጣም

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) በአሁኑ ወቅት ዓለምን እየፈተነ ለሚገኘው የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናዎች አንድ ሀገር ብቻውን መፍትሔ አያመጣም ስለማያመጣ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ ተጠየቀ። 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ መክፈቻ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

በጉባኤው የሚተላለፉ ውሳኔዎች የአፍሪካ ሃሳብ በአንድ ድምጽ እንዲሰማ የሚያስችሉ ናቸው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ላይ የሚተላለፉ ውሳኔዎች የአህጉሪቱ ሃሳብ በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ በአንድ ድምጽ እንዲሰማ የሚያስችሉ ናቸው አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)። 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ‘ዓለም…

በሕገ ወጥ የወርቅ፣ የገንዘብና የጦር መሣሪያ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ 76 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ ወጥ የወርቅ፣ የገንዘብና የጦር መሣሪያ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ 76 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል አለ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ እንዳለው፥ በተጠቀሱት የወንጀል…

አፍሪካ በዓለም ፊት በራሷ አቅም ለውጥ የማምጣት አቅም ይዛ መቅረብ አለባት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፍሪካ በዓለም ፊት ተደራዳሪ አካል ሳትሆን በራሷ አቅም ለውጥ የማምጣት አቅም ይዛ መቅረብ አለባት አሉ፡፡ ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ‘ዓለም አቀፍ የአየር…

2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ኢትዮጵያ ያሳካቻቸው ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምታስተናግደዉ 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ሀገራችን ያሳካቻቸው ተጨባጭ ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ከዛሬ ጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን…