Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የህዝብ ትራንስፖርት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ወደ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት ሊገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት ሊገቡ ነው። በቢሮው የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ዳኛቸው ሽፈራው አዲስ አበባ ከወረቀት…

የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ !

ማስታወቂያ የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! በቃላችን መስረት 3ኛ ዙር የመኪና ርክክብ በይፋ ተጀምራል ! በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ድርጅታችን ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማ “የዮቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ ፕሮጀክት” (Utopia Green…

የሚድሮክ ሳምንት አውደ ርዕይ ከነሐሴ 26 ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ "ሚድሮክ ለሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ ከነሐሴ 26 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ አውደ ርዕይ ያካሂዳል። አውደ ርዕዩ ሚድሮክ ከማህበረሰቡ ጋር ያለውን ትስስር ለማጠናከር ያለመ…

ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ብዙ ከተሞች ያየናቸው መሻሻሎች የተለያዩ አማራጮች እንዳሉን የሚያሳዩ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ብዙ ከተሞች ያየናቸው መሻሻሎች የተለያዩ አማራጮች እንዳሉን የሚያሳዩ ያልተጠቀምንባቸውን አቅሞቻችንንም የሚገልጡ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል 13 ሚሊየን የአልጋ አጎበር ይሰራጫል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው ዓመት የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል 13 ሚሊየን የአልጋ አጎበር ይሰራጫል አለ የጤና ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ህይወት ሰለሞን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ 75 በመቶ…

የዑለማዎች ምርጫ ሀይማኖታዊ አስተምህሮቱን ጠብቆ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አብዱልአዚዝ ኢብራሒም (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተካሄደው የዑለማዎች ምርጫ ሀይማኖታዊ አስተምህሮቱን ጠብቆ ተከናውኗል አሉ፡፡ ሰብሳቢው ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ ምርጫው የበረከት…

ከዩ ኤን ቱሪዝም ጋር ሊሰራባቸው በሚችሉ የትብብር መስኮች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከተባበሩት መንግስታት የቱሪዝም ተቋም ዋና ፀሐፊ ሼይካ አል ኑዌስ ጋር በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ውይይቱ የኢትዮጵያን ቀዳሚ የቱሪዝም የትኩረት አቅጣጫዎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ከተቋሙ…

5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደማቁ እና አጓጊው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃውያን ውድድር በነገው ዕለትም ቀጥሎ ይካሄዳል። ባለፈው ሳምንት በአንድ የተገናኙት የሁለቱ ምድብ ተወዳዳሪዎች ሰባት ሆነው የፍፃሜ መዳረሻ ውድድራቸውን ነገ ሲያካሂዱ፤ ኤፍሬም…

በክልሉ የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ450 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳዮች ቢሮ በወጣቶች በተከናወነ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ450 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ ሆነዋል አለ። በቢሮው የወጣቶች አደረጃጀት እና ተሳትፎ ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ያደቴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 5ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባዉን አካሂዶ አራት የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በዚህም መሰረት ፡- 1ኛ ራስን ችሎ የሚለማ ቦታ ዝቅተኛው ስፋትና የፊት ለፊት ገፅታ ርዝመት ( set…