የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ችግሮችን በሚያግባባ ሁኔታ በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ነው – ኮሚሽኑ Hailemaryam Tegegn Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ችግሮችን በሚያግባባ ሁኔታ በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን፡፡ ''የአካል ጉዳተኞች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ'' በሚል መሪ ሀሳብ አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣና ሐይቅን ደህንነት ለመጠበቅ የወጡ ሕጎች በተጠናከረ ሁኔታ እንዲተገበሩ ተጠየቀ Hailemaryam Tegegn Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣና ሐይቅን ደህንነትና የብዝኀ ህይወት ሃብቶችን ለመጠበቅ የወጡ ሕጎች በተጠናከረ ሁኔታ እንዲተገበሩ ተጠየቀ፡፡ የአማራ ክልል የአካባቢና ደን ጥበቃ ባለስልጣን የጣና ሐይቅ ደህንነትን በተመለከተ ከተለያዩ ድርጅቶች፣ በሐይቁ ዙሪያ ከሚገኙ…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል … Hailemaryam Tegegn Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አዲሱ የውድድር ዘመን ገና በመጀመሪያው ሳምንት ሁለቱን የምንጊዜም ተቀናቃኞች ማንቼስተር ዩናይትድ እና አርሰናል አገናኝቷል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ጋር ከተራራቁ ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ ክፍያ ፈፀመ Abiy Getahun Aug 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በፈረንጆቹ ከሐምሌ 1 ቀን 2025 ጀምሮ ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ ክፍያ ፈፅሜያለሁ አለ፡፡ ባንኩ ለፋና ዲጂታል በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ ባንኩ በየጊዜው ለደንበኞቹ የሚያስፈልገውን የውጭ…
ስፓርት ማንቸስተር ሲቲ ዎልቭስን 4 ለ 0 አሸነፈ Mikias Ayele Aug 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ከሜዳው ውጪ የተጫወተው ማንቸስተር ሲቲ ዎልቭስን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በተደረገው ጨዋታ ሃላንድ ሁለት ግቦችን ሲስቆጥር ሬይንደርስ እና ቼርኪ ቀሪ ግቦችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለብሔራዊ ጥቅም… Abiy Getahun Aug 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ህግ የተቀመጡ መብቶቿንና ብሔራዊ ጥቅሟን በዘላቂነት እንድታስጠብቅ መሰረት የጣለ ነው አሉ ምሁራን። ብዙ ፈተናዎችን ያለፈው የሕዳሴ ግድቡ ኢትዮጵያ ለዘመናት የተነፈገችውን በዓባይ ወንዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአርባምንጭ እስከ ወላይታ ስንጓዝ የአረንጓዴ ልማት ሥራችንን ውጤት ተመልክተናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Abiy Getahun Aug 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአርባምንጭ እስከ ወላይታ ስንጓዝ የአረንጓዴ ልማት ሥራችንን ውጤት ተመልክተናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ወላይታ ሶዶ አረንጓዴ ኢትዮጵያን የመገንባት ጽኑ…
ስፓርት በፖላንድ ሲለሲያ ዳይመንድ ሊግ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አሸነፈች Mikias Ayele Aug 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) በፖላንድ ሲለሲያ ዳይመንድ ሊግ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አምስተኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዘገብ አሸንፋለች። አትሌቷ ተቃናቃኟን ኬኒያዊቷ ቢያትሪስ ቼቤት በፍጹም የበላይነት በመቅድም ነው በቀዳሚነት ውድድሩን…
ስፓርት አስቶን ቪላ እና ኒውካስል ዩናይትድ አቻ ተለያዩ Mikias Ayele Aug 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር አስቶን ቪላ እና ኒውካስል ዩናይትድ ያለምንም ግብ አቻ ተለያዩ፡፡ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ አስቶን ቪላ በሜዳው ቪላፓርክ ኒውካስልን አስተናግዷል። በጨዋታው ኤዝሪ ኮንሳ በሰራው ጥፋት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዩክሬን ፕሬዚዳንት በነጩ ቤተ መንግስት ከትራምፕ ጋር ዳግም ሊገናኙ ነው Mikias Ayele Aug 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትናንት ዓለም በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ውይይት ያለ በቂ ስምምነት ተቋጭቷል። የሁለቱ መሪዎች የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት እልባት ያገኝ ዘንድ የጎላ አስተዋጽኦ ይኖረዋል…