የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ምርት ለውጭ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን 3 ሚሊየን 400 ሺህ 647 ዶላር ዋጋ ያለው ምርት ለውጭ ገበያ አቅርቧል።
የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ጥሩየ ቁሜ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ለውጭ ገበያ…