Fana: At a Speed of Life!

 የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያ ብልጽግና አይቀሬ መሆኑን ከምናረጋግጥባቸው ስራዎች መካከል አንዱ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያ ብልጽግና አይቀሬ መሆኑን ከምናረጋግጥባቸው ስራዎች መካከል አንዱ ነው አሉ፡፡…

ብልጽግና ፓርቲ ሰው ተኮር ነው የሚባለው ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል ይዞ ስለሚጓዝ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ሰው ተኮር ነው የሚባለው ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል ይዞ ስለሚጓዝ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከእንጦጦ እስከ 4 ኪሎ ፕላዛ ድረስ የተሰሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን…

ታሪክ የትውልዶች የጋራ ጎዳና ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ታሪክ የትናንት፣ የዛሬ እና የነገ ትውልዶች የጋራ ጎዳና ነው አሉ። ሚኒስትሩ ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት÷ ታሪክ ትናንት ሰዎች ከኖሩበት…

የቀድሞ የፋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ ገሰሰ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የሬድዮ ፋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ ገሰሰ ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት ቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ተፈጽሟል። በ66 ዓመታቸው ከትናንት በስቲያ ያረፉት አቶ ሙሉጌታ÷ ሥርዓተ ቀብራቸው በመቐለ ፅርሃ አርያም ካቴድራል…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ8 ሺህ ቶን በላይ ማር ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ8 ሺህ ቶን በላይ ማር ማምረት ተችሏል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር…

ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ የተሰሩ የኮሪደር ፕሮጀክቶች ለአግልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁለተኛው ዙር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ ኮሪደር ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በጥራትና በፍጥነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ጋር በመሆን ከእንጦጦ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ ኮሪደር ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ጋር በመሆን ከእንጦጦ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ ተሠርቶ የተጠናቀቀውን ኮሪደር ልማት ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ከብልጽግና…

የአፍሪካ የድህረ ምርት ብክነት ቅነሳ ጉባኤ እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምስተኛው የአፍሪካ የድህረ ምርት ብክነት ቅነሳ ጉባኤ እና አውደ ርዕይ ከመስከረም 6 ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ጉባኤው እና አውደ ርዕይዩ “ምርትን መጠበቅ፤ የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር መፍትሄዎች ለማይበገር እና ሁሉን አካታች የምግብ…

አዲሱ የማድሪድ 10 ቁጥር ማልያ ለባሽ ኪሊያን ምባፔ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪያል ማድሪድን ማልያ በመልበስ የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈው ኮከብ አሁን የልጅነት ሕልሙ ለነበረው ክለብ መጫወት ብቻ ሳይሆን በክለቡ ታሪክ ትልቅ ቦታ የሚሰጠውን 10 ቁጥር ማልያ ለብሶ የመጫወት ዕድል አግኝቷል፡፡ ገና ታዳጊ እያለ ለሪያል ማድሪድ…

ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት መግዛቴን እቀጥላለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት መግዛቴን አጠናክሬ እቀጥላለሁ አለች፡፡ አሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት መግዛቷን እንደምታቆም መናገራቸው ይታወሳል፡፡ የፕሬዚዳንቱን ንግግር ተከትሎም ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት…