ቢዝነስ ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ የሚያስተላልፉ ወኪሎች ይፋ ሆኑ Melaku Gedif Aug 2, 2025 0 ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ የሚያስተላልፉ ወኪሎች ይፋ ሆኑ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተቀማጭነታቸውን አሜሪካ ያደረጉና በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፉ የሃዋላ ተቋማትን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ14 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ Melaku Gedif Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ለ14 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡ በዚህ መሰረትም፡- 1. ዶ/ር ተስፋዬ ከበደ ለገሰ - በቦዲ ኢሜጂንግ 2. ዶ/ር መሳይ ሙሉጌታ ተፈራ - በሶሺዮ ኢኮኒሚክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተለዋዋጭ ነባራዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረገ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ ላይ ትኩረት ይደረጋል – ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) Yonas Getnet Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ተለዋዋጭ ነባራዊ ሁኔታዎችንና ሀገራዊ አቅጣጫዎችን ታሳቢ ያደረገ የሚዲያና ኩሙኒኬሽን ሥራ ላይ ትኩረት ይደረጋል አሉ። ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአገልግሎቱ የ2017 በጀት ዓመት…
ስፓርት ኒውካስል ዩናይትድ ራምስዴልን አስፈረመ Yonas Getnet Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኒውካስል ዩናይትድ እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን ከሳውዝሃምፕተን በውሰት ውል አስፈርሟል። ኒውካስል ዩናይትድ የቀድሞ የመድፈኞች ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን የመግዛት አማራጭ ባለው የውሰት ውል ነው ያስፈረመው። የ27 ዓመቱ ግብ…
ቢዝነስ የሞጆ አረንጓዴ ሎጂስቲክስ ማዕከል ማስፋፊያ ግንባታ በቀጣዩ ዓመት ይመረቃል Melaku Gedif Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞጆ አረንጓዴ ሎጂስቲክስ ማዕከል ማስፋፊያ ግንባታን በቀጣዩ ዓመት መጀመሪያ ወራት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አብዱልበር ሸምሱ (ኢ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ሞጆን ሁለን አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በምርምር ሥራዎች የግብርና ዘርፉን ለማሳደግ እየሰራ ነው Yonas Getnet Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የግብርና ምርምር ሥራዎችን በማከናወን ዘርፉን ለማሳደግ እየሰራ ነው አሉ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስራት አጸደወይን (ዶ/ር) ። አስራት አጸደወይን (ዶ/ር) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአርሶ አደሮችን ቀን ባከበረበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለማዕድን ዘርፉ ዕድገት እንደ ማስፈንጠሪያ… Melaku Gedif Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው ለማዕድን ዘርፉ ዕድገት ማስፈንጠሪያ ሆኖ አገልግሏል አለ የማዕድን ሚኒስቴር፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) እንዳሉት ÷ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በማዕድን ዘርፍ ከፍተኛ እና አበረታች…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል የ2018 በጀት ከ12 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ Melaku Gedif Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት ከ12 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ አጽድቋል። የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ኡማን አሙሉ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የክልሉን ወጪ በራስ የገቢ ምንጭ ለመሸፈን አበረታች ጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል አርሶ አደሩን ከተረጂነት ለማላቀቅ በተሰሩ ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል Yonas Getnet Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል አርሶ አደሩን ከተረጂነት ለማላቀቅ የተሰሩ ስራዎች ተጨባጭ ውጤት አስገኝተዋል አሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ሮዛ ኡመር፡፡ በክልሉ ለ200 አባወራ አርሶ አደሮች 84 ሚሊዮን ብር የሚገመት የውሃ መሳቢያ ሞተር፣ የአፈር…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ ዐሻራ የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ያጠናክራል Yonas Getnet Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ለማጠናከር ሚናው የጎላ ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎትን በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስጀምሯል፡፡…