በኦሮሚያ ክልል ከ7 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህፃናትን በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ከ7 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህፃናትን በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው።
የክልሉ ቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም አስተባባሪ ታምሩ ታደሰ የቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ…