Fana: At a Speed of Life!

ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ከ118 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 118 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ፥ ኢትዮጵያ…

 የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ ካራቴ ፌደሬሽኖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ የካራቴ ፌዴሬሽኖች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ ካራቴ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሙሉነህ ጎሳዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን የካራቴ ስፖርት ባለሙያዎች የሙያ እድገት…

በተኪ ምርቶች ላይ በተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት በተኪ ምርቶች ላይ በተሰማሩ አምራች ኢንተርፕራይዞች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ማዳን ተችሏል አለ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት፡፡ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮቤል አሕመድ እንዳሉት ÷…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በውጤታማነቱ ዓመታትን የተሻገረ ተቋም ነው – የትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንደ ሌሎች አንጋፋ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተወዳዳሪነት ብቻ ሳይሆን በውጤታማነትም ዓመታትን የተሻገረ ነው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ። የጎንደር ዩኒቨርሲቲው የማስተማሪያ ሆስፒታል 100ኛ እና የዩኒቨርሲቲው…

የከተሞችን ልማታዊ ሴፍቲኔት ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የከተሞችን ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ። የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የ2017 በጀት ዓመት ማጠቃለያ እና የ2018 ዕቅድ ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።…

ሀገርን በማረጋጋት ለቀጣዩ ትውልድ በማስተላለፍ ሂደት ውስጥ የሐይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው- ቀሲስ ታጋይ ታደለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገርን በማረጋጋት ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ በሚደረገው ጥረት የሐይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው አሉ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ዋና ጸሃፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ፡፡ 4ኛው ሃገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ''ሐይማኖት ለሰላም፣…

ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሚያዘጋጀው አራተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው ሃይማኖት ለሰላም፣ አንድነትና አብሮነት ላይ እየመከረ ሲሆን÷ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ከፍተኛ…

የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሸን ያለፈውን የያዘ፤ የሚመጣውን ያለመ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሸን ያለፈውን ጊዜ በታሪክነት የያዘ፤ የሚመጣውን አሻግሮ ያለመ ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከእንጦጦ እስከ 4 ኪሎ ፕላዛ፣ የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ…

የእንጦጦ – 4 ኪሎ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶችን እንዲያስተሳስር ተደርጎ ተገንብቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንጦጦ - 4 ኪሎ የኮሪደር ልማት ሌሎች የከተማዋን ፕሮጀክቶችን እንዲያስተሳስር ተደርጎ ተገንብቷል አሉ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ጀማሉ ጀንበሩ (ዶ/ር)፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ምክር…

የመዲናዋ የኮሪደር ልማት የፈጠራ እና የፍጥነት ውጤት ማሣያ ነው – አቶ ሙስጠፋ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት የከተማዋን ገጽታ የቀየረ የፈጠራ እና የፍጥነት ውጤት ማሣያ ነው አሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ መሐመድ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከእንጦጦ እስከ 4 ኪሎ ፕላዛ፣ የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ…