የሀገር ውስጥ ዜና የቤተመንግሥቱ ዕድሳት መንግስት ለቅርሶች ጥበቃ የሰጠውን ልዩ ትኩረት የሚያሳይ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአጼ ፋሲል ቤተመንግሥት የዕድሳትና ጥገና ስራ መንግስት ለባህላዊ ቅርሶች ጥበቃና ልማት የሰጠውን ልዩ ትኩረት የሚያሳይ ነው አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴርና የክልልና የከተማ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊዎችና…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ጀምስ ትራፎርድን አስፈረመ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲ እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ ጀምስ ትራፎርድን ከበርንሊ ማስፈረሙን ይፋ አደርጓል፡፡ የ22 ዓመቱ ግብ ጠባቂ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከበርንሊ ጋር በሻምፒዮንሺፑ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ ክለቡ ከአንድ ዓመት የሻምፒዮንሺፕ ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ምገባ ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት እየሰራች ነው Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በኋላ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ምገባ ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት እየሰራች ነው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በትምህርት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ ለተፈጥሮ ሰላምና ደህንነት የሚሆን ብርቱ ሰልፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ ለተፈጥሮ ሰላምና ደህንነት የሚሆን ብርቱ ሰልፍ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጋር በመሆን በክልሉ አረንጓዴ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለግሉ ዘርፍ የ121 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ፈቀደ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግሉ ዘርፍ ካቀረባቸው የውጭ ምንዛሪ ጥያቄዎች ውስጥ 505 ያህሉን በማጽደቅ የ121 ሚሊየን ዶላር ፈቅጃለሁ አለ፡፡ ባንኩ ከቀረቡለት ጥያቄዎች ውስጥ 81 በመቶ ለሚሆኑት ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉባኤው ኢትዮጵያ ልምድ ያካፈለችበትና የመፍትሔ አካል ሆና የቀረበችበት ነበር – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያስተናገደችው 2ኛው የዓለም የምግብ ሥርዐት ጉባኤ ልምዷን ያካፈለችበትና ለምግብ ሥርዐት መስተካከል መፍትሔዎችን ያቀረበችበት ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ የጉባኤውን መጠናቀቅ አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም የምግብ ስርዓት መረጋገጥ ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለም የምግብ ስርዓት መረጋገጥ ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ማጠቃለያ እየተካሄደ ነው። ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ማጠቃለያ ላይ ባደረጉት ንግግር፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን የአየር ንብረት ለውጥን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን የፔትሮሊየምና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር ሙሳዲክ ማሱድ ማሊክ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በአየር ንብረት ለውጥ እና አካባቢ ጥበቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራችን ማንሰራራት ዐሻራችንን ማኖር ይጠበቅብናል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በርካታ ዜጎች እንዲሳተፉ በማድረግ ለሀገራችን ማንሰራራት ዐሻራችንን ማኖር ይጠበቅብናል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ በአንድ ጀንበር ችግኝ የመትከል ዘመቻን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ በአንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል አሮጌ ተሽከርካሪን ጨምሮ ከተወገዱ ንብረቶች ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አሮጌ ተሽከርካሪ፣ ሞተር ሳይክል እና ብረታ ብረቶችን በሽያጭ በማስወገድ ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተደርጓል፡፡ የክልሉ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ም/ዋና ዳይሬክተርና የንብረት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ አቶ…