Fana: At a Speed of Life!

የጋራ ሀገራዊ ትርክት ለመገንባት የሚዲያው ተቀናጅቶ መስራት ወሳኝ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋራ ሀገራዊ ትርክት ለመገንባት የሚዲያው ተቀናጅቶ መስራት ወሳኝ ሚና ይጫወታል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ዓለም አቀፍና የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)። የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ከፌደራል ተቋማት…

የክልሉ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አባላት ቁጥር 421 ሺህ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አባላትን ቁጥር ከ421 ሺህ በላይ ሆኗል አለ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በ2017 በጀት ዓመት የማህበረሰብ አቀፍ ጤና…

መዲናዋ በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ ዕቅድ ለመሳተፍ ተዘጋጅታለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት በሚካሄደው በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ሀገራዊ ዕቅድ ለመሳተፍ ዝግጁ ሆኗል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በዕለቱ ችግኞችን በመትከል አንድነታችንን፣ ቁርጠኝነታችንን እና ፅናታችንን…

ዩራጋይ የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ ያሳካችበት ዕለት…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩራጋይ ራሷ ያዘጋጀችውን የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ በፍጻሜው አርጀንቲናን በማሸነፍ ራሷ በማንሳት የመጀመሪያዋ ሀገር የሆነቸው በዛሬዋ ዕለት በፈረንጆቹ 1930 ነበር፡፡ 13 ሀገራትን ያሳተፈው የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ በዩራጋይ አስተናጋጅነት…

በመጪው ሐሙስ በጋራ ታሪክ እንስራ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመጪው ሐሙስ በጋራ ታሪክ እንስራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያ አረንጓዴ እና ለፈተና የማይበገር ነገዋን ለመገንባት…

የቤተመንግሥቱ ዕድሳት መንግስት ለቅርሶች ጥበቃ የሰጠውን ልዩ ትኩረት የሚያሳይ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአጼ ፋሲል ቤተመንግሥት የዕድሳትና ጥገና ስራ መንግስት ለባህላዊ ቅርሶች ጥበቃና ልማት የሰጠውን ልዩ ትኩረት የሚያሳይ ነው አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴርና የክልልና የከተማ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊዎችና…

ማንቼስተር ሲቲ ጀምስ ትራፎርድን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲ እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ ጀምስ ትራፎርድን ከበርንሊ ማስፈረሙን ይፋ አደርጓል፡፡ የ22 ዓመቱ ግብ ጠባቂ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከበርንሊ ጋር በሻምፒዮንሺፑ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ ክለቡ ከአንድ ዓመት የሻምፒዮንሺፕ ቆይታ…

ኢትዮጵያ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ምገባ ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በኋላ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ምገባ ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት እየሰራች ነው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በትምህርት ቤት…

አረንጓዴ አሻራ ለተፈጥሮ ሰላምና ደህንነት የሚሆን ብርቱ ሰልፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ ለተፈጥሮ ሰላምና ደህንነት የሚሆን ብርቱ ሰልፍ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጋር በመሆን በክልሉ አረንጓዴ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለግሉ ዘርፍ የ121 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግሉ ዘርፍ ካቀረባቸው የውጭ ምንዛሪ ጥያቄዎች ውስጥ 505 ያህሉን በማጽደቅ የ121 ሚሊየን ዶላር ፈቅጃለሁ አለ፡፡ ባንኩ ከቀረቡለት ጥያቄዎች ውስጥ 81 በመቶ ለሚሆኑት ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የተለያዩ…