የሀገር ውስጥ ዜና ለጋዜጠኛ ብርሃኑ ወ/ሰማያት የድጋፍ ጥሪ ቀረበ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምርመራ ዘገባ መሀንዲሱ ተብሎ የሚጠራው ጋዜጠኛ ብርሃኑ ወ/ሰማያት ባጋጠመው ህመም የድጋፍ ጥሪ ቀርቧል፡፡ ጋዜጠኛው ያለበትን ሁኔታ ጨምሮ አጠቃላይ የህክምና ሂደቱን አስመልክቶ የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴው መግለጫ ሰጥቷል። ጋዜጠኛ ብርሃኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚዲያዎች መካከል የተፈጠረው ቅንጅታዊ አሰራር ጠንካራ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር አስችሏል Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ በሚዲያዎች መካከል እየተፈጠረ የመጣው ቅንጅታዊ አሰራር ጠንካራ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር አስችሏል አሉ። የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ፎረም የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለባህልና ስፖርት ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት የላቀ ስኬት ተመዝግቧል – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ሐምሌ 22፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለባህልና ስፖርት ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት የላቀ ስኬት ተመዝግቧል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ "ባህል ጥበባት እና ስፖርት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ዓመታዊ የስራ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ሐምሌ 22፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቻለሁ አለ፡፡ ኮርፖሬሽኑ የ2017/18 በጀት ዓመት ዕቅድና አፈፃፀም ግምገማ በጅማ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ…
ቢዝነስ በመዲናዋ የኢንተርፕራይዞችን ውጤታማነት የሚጨምሩ ስራዎች ተከናውነዋል Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ሐምሌ 22፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢንተርፕራይዞችን ውጤታማነት የሚጨምሩ ስራዎች ተከናውነዋል አለ የከተማ አስተዳደሩ ስራና ክህሎት ቢሮ። በቢሮው የስራ ስምሪት አገልግሎት ዳይሬክተር ሰብሀዲን ሱልጣን ለፋና ሚዳያ ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በግብርናው ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በግብርናው ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የጣሊያን የግብርና ሚኒስትር ፍራንሲስኮ ሎሎብሪጊዳ ፈርመዋል። ስምምነቱ ሁለቱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአንድ ጀንበር 60 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመጪው ሐሙስ በአንድ ጀንበር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን 60 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አንደኛ ሽናሌ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ በዕለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ ማለዳ ከከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር የችግኝ ተከላ አካሂደዋል። ከንቲባዋ ከባለሙያዎቹ ጋር በመሆን በቀበና ወንዝ ዳርቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ ርምጃዎች እየወሰደች ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Yonas Getnet Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቤተሰብ ጀምሮ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ ርምጃዎች እየወሰደች ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን እየተካሄደ በሚገኘው የ2025…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ፍትህ ቢሮ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ጥቅም አስከበረ Yonas Getnet Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር ፍትህ ቢሮ የገንዘብ ግምቱ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ የሆነ የመንግስትና የህዝብ ጥቅም አስከብሯል። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ተስፋዬ ደጀኔ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ቢሮው የገንዘብ ግምቱ 5 ቢሊየን 608…