Fana: At a Speed of Life!

የሳይንስ ሙዚየም አፍሪካ ቴክኖሎጂ እየፈነጠቀባት ስለመሆኗ ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም አፍሪካ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት በራሷ መንገድ በመቀየስ የተስፋ ጎህ እየፈነጠቀባት የምትገኝ ስለመሆኗ አንዱ ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

ሆስፒታሉ የተሟላ አገልግሎት እንዲጀምር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – አቶ መሀመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ እና የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሟላ አገልግሎት እንዲጀምር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ። አቶ መሀመድ እድሪስ በእሳት…

ኢትዮጵያና ኩባ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኩባ በተለያዩ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት ሊቀመንበሩ፤ የሶማሊያን የሰላም መንገድ ለመደገፍ ህብረቱ ያለውን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል። ፕሬዚዳንት ሀሰን…

ሆስፒታሉ ወደ ቀደመ አቅሙ ተመልሶ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማስቻል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአጭር ጊዜ ወደ ቀደመ አቅሙ ተመልሶ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማስቻል እየተሰራ ነው አሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ በዛሬው ዕለት…

የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ዓለም አንድ ላይ የሚቆምበት ወቅት ነው – ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ዓለም አንድ ላይ የሚቆምበት ወቅት ነው አሉ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ፡፡ ኢትዮጵያ ከጣሊያን እና ከተባበሩት መንግስታት ጋር በመተባበር ያዘጋጀችው 2ኛው የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ…

ሰንደርላንድ ግራኒት ዣካን ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰንደርላንድ የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች ግራኒት ዣካን ከባየርሊቨርኩሰን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል፡፡ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ያደገው ሰንደርላንድ ለግራኒት ዣካ ዝውውር 20 ሚሊየን ዩሮ ወጪ አድርጓል፡፡ የ32 ዓመቱ ተጫዋች…

በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም የምግብ ስርዓትን ማዘመን ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም የተፈጥሮ ሃብትን በተገቢው ጥቅም ላይ በማዋል የምግብ ስርዓትን ማዘመን ይገባል። ኢትዮጵያ ከጣሊያን እና ከተባበሩት መንግስታት ጋር በመተባበር ያዘጋጀችው ሁለተኛው የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ…

በጉባኤው ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ያገኘችውን ውጤት ለዓለም አሳይታበታለች – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ያከናወነቻቸውን ተግባራት እና ያገኘችውን አበረታች ውጤት ለዓለም አሳይታበታለች አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ጉባኤውን አስመልክቶ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምግብ ሥርዓቶች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ከተገኙ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር በመሆን ችግኝ በመትከል አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ…