የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጎበኙ Abiy Getahun Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ የመጀመሪያ ምዕራፍ የተጠናቀቀውን እና በመሰራት ላይ ያለውን የሁለተኛ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ስራዎችን በምሽት ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በጅግጅጋ ምልምል የፖሊስ ሰልጣኞችን ጎበኙ Abiy Getahun Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በጅግጅጋ ገርባሳ የፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኝተው ምልምል የፖሊስ ሰልጣኞችን ጎብኝተዋል። በስልጠና ላይ የሚገኙት 25ኛ ዙር ምልምል የፖሊስ ሰልጣኞቹ በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና 961 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Abiy Getahun Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 961 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት በተደረገ 3 ዙር በረራ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በዚህም 578 ወንዶች፣ 336 ሴቶች እና 47 ጨቅላ ህፃናት ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ሲሆን፤ ከተመላሾች መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሲዲሲ ያደረጉት ጉብኝት ሰራተኞች በትጋት እንዲንሰሩ አቅም የሚፈጥር ነው ተባለ Abiy Getahun Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሲዲሲ ባደረጉት ጉብኝት ያመላከቱን አቅጣጫዎች ለአህጉሪቱ የጤና ስርዓት መጠናከር ትልቅ አቅም የሚፈጥሩ ናቸው ሲሉ የአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በአካባቢያዊ የፀጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ላይ መከሩ Abiy Getahun Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩዋንዳ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሙባረክ ሙጋጋ እና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀኔራል አቶ ሲሳይ ቶላ በአካባቢያዊ የፀጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት ውይይት አድርገዋል። አገልግሎቱ ለፋና ሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩዋንዳ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም እና ልዑካቸው የኢትዮጵያ አየር ኃይልን ጎበኙ Abiy Getahun Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሩዋንዳ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሙባረክ ሙጋጋ የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ጉብኝት አድርገዋል። የኢትዮጵያ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ለልዑኩ አቀባበል አድርገዋል። ጄኔራል ሙባረክ ሙጋጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ የክላሽንኮቭ ጥይት በመገበያየት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Abiy Getahun Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ከተማ ከአንድ ሺህ በላይ የክላሽንኮቭ ጥይት በመገበያየት የተጠረጠሩ ሦስት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በመምሪያው የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ዋና ክፍል ባለሙያ ኢንስፔክተር ተስፋዬ ከበደ…