ኬኛ ቤቬሬጅስ ለአካባቢው ማህበረሰብ ሰፊ ዕድል ይዞ የመጣ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ኬኛ ቤቬሬጅስ ኩባንያ ከኢኮኖሚ ጠቀሜታው ባሻገር በማህበራዊ ዘርፎችም በርካታ ዕድሎችን ይዞ የመጣ ነው አሉ።
በጊንጪና አካባቢው አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን በመፍጠር የኢንዱስትሪና የዕውቅት ማዕከል በመሆን ለአካባቢው ወጣቶች…