Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ድንቅ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ገንብታለች – ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒርክ ሙሳር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቅርሷንና ታሪኳን ለትውልድ ማስተላለፍ ያስቻለ ድንቅ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ገንብታለች አሉ የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒርክ ሙሳር (ዶ/ር)፡፡ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በአዲስ አበባ ቆይታ ያደረጉት ፕሬዚዳንቷ በዓድዋ ድል መታሰቢያ…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛዉ የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ ከተሞች እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ በተለያዩ ከተሞች እና ወረዳዎች በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው።…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል መከበር ጀምሯል። በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በበዓሉ አከባበር ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ…

በትግራይ ክልል በሚካሂደው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ሕብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ ሊኖረው ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀጣይ በትግራይ ክልል በሚያካሂደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል በነቃ ተሳትፎ ሀሳቡን እንዲገልፅ ጥሪ ቀረበ፡፡ የኮሚሽኑ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ከፍተኛ ባለሙያ ግርማሞገስ ጥበቡ ለፋና ዲጂታል…

ጽዱ ኢትዮጵያን የዜጎች ባሕል ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጽዱ ኢትዮጵያን የማረጋገጡና የዜጎች ባሕል የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን። የባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እንዳሉት፥ 2ኛው ዙር ሀገራዊ የብክነት ቅነሳ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ግንቦት…

ጎርፍ በማስከተል ስጋት የነበረው ውሃ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምሯል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ሲንቢጣ ቀበሌ ጎርፍ በማስከተል ስጋት የነበረው ውሃ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምሯል አሉ፡፡ በዞኑ በመስኖ የሚመረቱ የተሻሻሉ የአቮካዶ…

14 ሀገራት የሚሳተፉበት ‘አግሮ ፉድ’ የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 14 ሀገራት የሚሳተፉበት 7ኛው አግሮ ፉድ የንግድ ዓውደ ርዕይ ከሰኔ 12 እስከ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሌኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ የጀርመኑ ፌርትሬድ እና ፕራና ኢቨንትስ በጋራ በሚያካሂዱት ዓውደ ርዕይ…

ኢትዮጵያ ቡና የ100 ሺህ ብር ቅጣት ተጣለበት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጰያ ፕሪሚየር ሊግ 32ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ባጠፉት ጥፋት ክለቡ የ100 ሺህ ብር ቅጣት ተላልፎበታል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና ከወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጋር…

ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂን ለመተግበር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም ማሳደግ የሚያስችል ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂን ለመተግበር በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት፡፡ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ…

በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የተራቆተ አካባቢን ለማልማት ጥናትና ምርምርን መከተል ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የተራቆተ አካባቢን ለማልማት ጥናትና ምርምርን መከተል እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አሳሰበ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ…