ቢዝነስ የኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት ኢንቨስትመንት ፎረም ነገ በፓሪስ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Nov 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና አውሮፓ ህብረት ኢንቨስትመንት ፎረም ከነገ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ ፎረሙ የኢትዮጵያ እና አውሮፓ ህብረትን ዘርፈ ብዙ ትብብር…
ቴክ የኒውክሌር ኃይል የሁለንተናዊ ብልፅግናችንን ጉዞ የሚደግፍ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኒውክሌር ኃይል ሁለንተናዊ ብልፅግናችንን እውን ለማድረግ የምናደርገውን ጉዞ የሚደግፍ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)። ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት÷…
ፋና ስብስብ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት… Adimasu Aragawu Oct 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉት አምባሳደር የሺመብራት መርሻ (ዶ/ር) መሾማቸው ሲሰማ ብዙዎች መቀበል ተስኗቸው እንደነበር ያስታውሳሉ። በዚህም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲውን ለመምራት በተሾሙበት…
ስፓርት ካለፉት 7 ጨዋታዎች በስድስቱ የተሸነፈው ሊቨርፑል… Adimasu Aragawu Oct 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች ካደረጋቸው ያለፉት ሰባት ጨዋታዎች በስድስቱ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ከእነዚህም መካከል አራት ተከታታይ ሽንፈት ያስተናገደው ደግሞ በፕሪሚየር ሊጉ ነው፡፡ ከሊጉ ጨዋታዎች በተጨማሪ በአውሮፓ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ተጠየቀ Adimasu Aragawu Oct 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ወጣቱ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ያለውን ተሳትፎ ይበልጥ ማጠናከር አለበት አለ። 'አስተማማኝ ሰላም ለሀገር ማንሰራራት' በሚል መሪ ሀሳብ የወጣቶች የንቅናቄ መድረክ በዛሬው ዕለት በነቀምቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርታማነት እያደገ ሲሄድ ገበያ ይረጋጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርታማነት እያደገ ሲሄድ ገበያ ይረጋጋል፤ ገቢ ይጨምራል፤ ከውጪ የሚገቡ ምግቦችን በመቀነስ የመላክ አቅማችን ያድጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በምስራቅ ሸዋ ዞን የክረምት ስንዴ ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በተያዘው ዓመት 9 ሚሊየን ሄክታር በሚጠጋ መሬት ላይ ስንዴ ይመረታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተያዘው በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 5 እስከ 9 ሚሊየን ሄክታር በሚጠጋ መሬት ላይ ስንዴ ይመረታል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በምስራቅ ሸዋ ዞን የክረምት ስንዴ ምርት አሰባሰብ ሒደትን በመጎብኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራችንን ለውጥ የሚመራው የራሳችን ጽናት፣ ፈጠራ እና የሥራ ትጋት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እውነተኛውን የሀገራችን ለውጥ የሚመራው የራሳችን ጽናት፣ ፈጠራ እና የሥራ ትጋት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በምስራቅ ሸዋ ዞን በክረምት የስንዴ ምርት ሥራዎች የተገኘውን ውጤት የምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና አግልግሎት አሰጣጥን ከብልሹ አሰራር የማጽዳት ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት አግልግሎት አሰጣጥን ከብልሹ አሰራር የማጽዳት ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። ርዕሰ መስተዳድሩ የሚዛን አማን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ማንም በጉልበት እኛን ማስገደድ አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንም በጉልበት እኛን ማስገደድ አይችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሰጡት ማብራሪያ÷ ሁሉም ሀገር ሃብቱ ይብዛም ይነስ…