Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽኑ ከአፋሕድ አመራርና አባላት ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩና የሰላምን መንገድ መርጠው ከተመለሱት የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) አመራርና አባላት ጋር እየተወያየ ነው፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ (ፕ/ር)…

ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቅቃለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፥ ጉባኤውን ለማስተናገድ አስፈላጊው…

ምርጫው ፍትሃዊና ሰላማዊ እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች የነቃ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል – ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነጻ፣ ፍትሃዊና ሰላማዊ እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች የነቃ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል አለ ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ፡፡ የፓርቲው ሊቀ መንበር አብዱልቃድር አደም (ዶ/ር) እንዳሉት፥ ፓርቲው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና በክልል…

ባለፉት ስድስት ወራት ከወጪ ምርት የተገኘው 5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በሙሉ ዓመት ተገኝቶ አያውቅም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፉት ስድስት ወራት ከወጪ ምርት የተገኘው 5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ከዚህ ቀደም በሙሉ ዓመት እንኳን ተገኝቶ አያውቅም አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ በዚህም መሰረት በከተማዋ አሁናዊ ፈጣን ዕድገትና ለውጥ ላይ ተመስርቶ በአምስት ዋና ደረጃዎችና በ30 ንዑሳን ደረጃዎች በቀረበው…

አዲሱ የትብብር ማዕቀፍ ኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ ጋር ያላትን አጋርነት ይበልጥ ውጤታማ ያደርጋል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ አዲሱ የዓለም ባንክ የትብብር ማዕቀፍ ኢትዮጵያ ከባንኩ ጋር ያላትን አጋርነት ይበልጥ ውጤታማ የሚያደርግ ነው አሉ፡፡ ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋሊና ቪንሴሌት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም…

ኢትዮጵያን ለመጉዳት ባንዳዎችን በገንዘብ የሚረዱ ኃይሎች ቢኖሩም አይችሏትም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ለመጉዳት ባንዳዎችን በገንዘብ የሚረዱ ኃይሎች ኢትዮጵያን ስለማይችሏት እነሱ ሲከስሩ እኛ ጉዟችንን እንቀጥላለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ…

የኑሮ ውድነት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት የዜጎችን ገቢ ለማሳደግ እየተሰራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኑሮ ውድነት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት የዜጎችን ገቢ የሚያሳድጉ ተጨባጭ ስራዎች እየተሰሩ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…

ኢትዮጵያ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ አንድም ብር ብድርና ርዳታ አልወሰደችም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አንድም ብር ብድርና ርዳታ ሳንወስድ ያሳካነው ፕሮጀክት ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ፥ ሕዳሴ…

በኢትዮጵያ ታሪክ አመርቂ የኢኮኖሚ ውጤት ተመዝግቧል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በማንኛውም መመዘኛ በሀገሪቱ ታሪክ አመርቂ የኢኮኖሚ ውጤት ተመዝግቧል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ…