Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ – ቱርክሜኒስታን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱርክሜኒስታን ፥ ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለች፡፡ በፓኪስታን ተቀማጭነታቸውን በማድረግ በቱርከሜኒስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራሺድ ሜሬዶቭ ጋር…

በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ ግድፈቶችን ለማረም የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ ግድፈቶችን ለማረም የሚያስችል የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ''የአገልግሎት ልህቀት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት'' በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄደው መድረክ ላይ የብልፅግና ፓርቲ…

የህዝቡን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የህዝቡን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ የትራንስፖርት አገልግሎቶችን ለመስጠት በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን ከአዲስ አበባ ወደ ጅግጅጋ እየተሰጠ የሚገኘውን…

የሌማት ትሩፋት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እያገዘ ነው – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር በእንስሳት ሃብት ልማት ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እያገዘ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር ፡፡ የሲዳማ ክልል እንስሳት ሃብት ልማት ንቅናቄና የመኖ ችግኝ ተከላ በዛሬው ዕለት በሸበዲኖ ወረዳ…

በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋና ምዕራብ ሸዋ ዞኖች በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉ  ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ጥሪ አቀረበ። ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብ በአዋሽ ወንዝ ሙላት ሳቢያ በደቡብ ምዕራብ…

በድባጤ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው ከድባጤ ወደ ገሰሰ ቀበሌ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ነው የደረሰው። በተከሰተው አደጋም የ12…

ማንቼስተር ዩናይትድ ቤንጃሚን ሼሽኮን ከደጋፊዎቹ ጋር አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ አዲሱ ፈራሚውን ቤንጃሚን ሼሽኮ በዛሬው ዕለት በኦልድትራፎርድ ከደጋፊዎቹ ጋር አስተዋውቋል፡፡ የ22 ዓመቱ የፊት መስመር ተጫዋች በዩናይትድ እስከ ፈረንጆቹ 2030 የሚያቆየውን የአምስት ዓመት ውል ፈርሟል፡፡ ማንቼስተር…

በሰሜን ሸዋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተትና የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል። በወረዳው መስቀል በር ቀበሌ ንፋስ ቀላቅሎ በጣለ ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው የጎርፍ አደጋና የመሬት መንሸራተት…

10 ክልሎች መደበኛ የሰብአዊ ድጋፍን በራሳቸው ማሟላት ችለዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ተረጂነትን ለማስቀረት በተከናወኑ ተግባራት 10 ክልሎች የትኛውንም ዓይነት መደበኛ የሰብአዊ ድጋፍ አገልግሎት በራሳቸው ማሟላት ችለዋል አሉ። የአደጋ ስጋት አመራር ጉዳዮች…

የኢትዮጵያን የዲጂታል ዘርፍ ኢንቨስትመንት የሚያስተዋውቅ ኤክስፖ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ የሚስተዋውቅና ባለሃብቶችን ለመሳብ የሚያግዝ ኤክስፖ ሊካሄድ ነው። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ከፍተኛ አማካሪ አቢዮት ባዩ (ዶ/ር) እንዳሉት ፥…