በ311 ሚሊየን ብር የተገነባው የሆራአዘብ ከተማና አካባቢ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ311 ሚሊየን ብር የተገነባው የሆራአዘብ ከተማና አካባቢ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡
የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የውሃና ኢነርጂ…