Fana: At a Speed of Life!

ጆ ባይደን ከቆዳ ካንሰር ህመም ጋር በተያያዘ የቀዶ ህክምና አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከቆዳ ካንሰር ህመማቸው ጋር በተያያዘ የቀዶ ህክምና አከናውነዋል።የ82 ዓመቱ አዛውንት ጆ ባይደን ቃል አቀባይ እንዳሉት÷ ባይደን ካጋጠማቸው የቆዳ ካንሰር ህመም ጋር በተገናኘ ያደረጉትን የቀዶ ህክምና በስኬት…

የህዳሴ ግድቡ ስኬት የኢትዮጵያን የመደራደር አቅም ይጨምረዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ላይ የተመዘገበው ስኬት የኢትዮጵያን የመደራደር አቅም ይጨምረዋል አሉ የታሪክ ባለሙያው ደረጄ ተክሌ፡፡ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት አቶ ደረጄ ተክሌ እንዳሉት÷ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በርካታ…

በሁሉም ዘርፎች የተያዙ ዕቅዶችን ለማሳካት የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በተያዘው በጀት ዓመት በሁሉም ዘርፎች የተያዙ ዕቅዶችን ለማሳካት የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል አሉ። የክልሉ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባህር ዳር…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የዩክሬኑ አቻቸው ሞስኮን እንዲጎበኙ ጋበዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬኑ አቻቸው ቮሎድሚር ዘለንስኪ በሩሲያ ሞስኮ ጉብኝት እንዲያደርጉ እና ከእርሳቸው ጋር እንዲወያዩ ጋበዙ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን የቻይና ጉብኝታቸውን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በቻይና…

በአማራ ክልል በሄክታር የሚገኘው ምርት 32 ኩንታል ደርሷል – ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ምርታማነትን ለማሳደግ በተሰራው ስራ በሄክታር የሚገኘው ምርት 32 ኩንታል ደርሷል አሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) ። ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)…

የሐረሪ ክልል ለአቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋራ

አዲስአበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መንግስት አዲስ ዓመት እና የመውሊድ በዓልን በማስመልከት ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋርቷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ ከለውጡ ወዲህ እየተከናወኑ ባሉ…

የወርቅ ምርት እና የመንግስት ትኩረት

አዲስአበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት በማዕድን ዘርፍ በተለይም በወርቅ ምርት ላይ ያደረገው ማሻሻያ እና የትኩረት አቅጣጫዎች ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገቡ መጥተዋል። ኢትዮጵያ ካሏት የማዕድን ጸጋዎች አንዱ ወርቅ ቢሆንም ዘመናዊ የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካዎች በስፋት ባለመኖራቸው…

የቻይና አዳዲስ የጦር መሳሪያዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ጦር በዛሬው እለት ባቀረበው ወታደራዊ ትርኢት አዳዲስ የጦር መሳሪያዎችን ይፋ አድርጓል። የቻይና 80ኛ ዓመት የድል በዓል በተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየተከበረ ይገኛል። በትርኢቱ ላይ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ፣ የሩሲያ…

ስትሮክ ፋውንዴሽን የህክምና ማዕከል እንዲገነባ ድጋፍ ይደረጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን የተሟላ የስትሮክ ህክምና ማዕከል እንዲገነባ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ። ፋውንዴሽኑ የተሟላ የስትሮክ ሕክምና ማዕከል ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል።…

በአፍጋኒስታን የርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ800 አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቃዊ አፍጋኒስታን በተከሰተ የርዕደ መሬት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ800 አልፏል ተባለ፡፡ በአደጋው ከ2 ሺህ 500 በላይ ሰዎች ደግሞ የተጎዱ ሲሆን ሴቶች እና ህፃናት በአደጋው ከፍተኛ ጉዳት አስተናግደዋል ተብሏል፡፡…