ስፓርት በዛሬው ዕለት የተደረጉ ዝውውሮች… Mikias Ayele Sep 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጨረሻ ቀን በርካታ ተጫዋቾች ወደተለያዩ ክለቦች በመዘዋወር ላይ ይገኛሉ፡፡ ሊቨርፑል የክለቡ ክበረወሰን በሆነ 130 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ አሊክሳንደር ኢሳክን ከኒውካስል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ የልማት ፍኖተ ካርታውን ለማሳካት አስቻይ ሁኔታዎችን ማሳደግ ከአመራሩ ይጠበቃል – አቶ አረጋ ከበደ Mikias Ayele Sep 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ የልማት ፍኖተ ካርታውን ለማሳካት አስቻይ ሁኔታዎችን ማሳደግ ከአመራሩ ይጠበቃል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፡፡ የክልሉ የ25 ዓመታት አሻጋሪ እድገትና ዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ እና የ5 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ ዙሪያ…
ስፓርት በሜክስኮ ማራቶን አትሌት ታዱ አባተ አሸነፈ Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሜክሲኮ የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ታዱ አባተ አሸንፏል፡፡ አትሌቱ ርቀቱን 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመጨረስ ነው ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀው፡፡ በርቀቱ የተሳተፈው ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት አዳነ ከበደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምስረታ እና የስራ አስፈጻሚዎች ምርጫ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ሼህ ሱልጣን አማን…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን ተሸነፈ Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ3ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ጀምስ ሚልነር በፍፁም ቅጣት ምት እና ግሩዳ ሲያስቆጥሩ የማንቼስተር ሲቲን ብቸኛ ግብ ኤርሊንግ ብራውት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 217 ሺህ በላይ ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የምስክር ወረቀት ወሰዱ Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ 217 ሺህ 611 በላይ ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የምስክር ወረቀት ወስደዋል አለ የከተማ አስተዳደሩ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አዋሌ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በመዲናዋ በቴክኖሎጂ የታገዘና ዘመኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋዜጠኛና ደራሲ የምወድሽ በቀለ Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጋዜጠኛ እና ደራሲ የምወድሽ በቀለ ፣በድርሰትና በስነ ግጥም እንዲሁም በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎቿ ሀገሯን አገልግላለች፡፡ ጋዜጠኛ የምወድሽ በቀለ ከእናቷ ወ/ሮ ወርቅነሽ ወልደማሪያም እና ከአባቷ ሻምበል ባሻ በቀለ ወ/ገብርኤል ነሐሴ 19…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ፀሐይ ! Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፀሐይ ከአድማሷ ግርጌ የምስራቁን መርጣ ብሩህ መልኳን የምትገልጠው ከዚሁ ከአድዋ ተራራ እና ከጉባ ሸለቆ ይመስላል። በርግጥ ከምድሯ ማህጸን ያልተነካው ፀጋዋን የምድርን ሚዛን ባሳቱ ቅኝ ገዥዎች 'የአባት ዕዳ ለልጅ ይሉት' ዓይነት ዝንቅ ውሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ9 ዓመታት በወር ደመወዙ ቦንድ የገዛው የመንግስት ሰራተኛ… Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለ9 ዓመታት በወር ደመወዙ ቦንድ የገዛው የመንግስት ሰራተኛ አቶ ራያ ጀማል፡፡ የህዳሴው ግድብ ግንባታ የመጀመሩ ሰበር ዜና ካስደሰታቸውና የራሴን አሻራ በግድቡ ላይ ማሳረፍ አለብኝ ብለው ከተነሱ ኢትዮጵያዊያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በለነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ማበልፀጊያ ማእከል የሰለጠኑ 810 ሰልጣኞች ተመረቁ Mikias Ayele Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ለሶስተኛ ዙር በተለያዩ ሞያዎች ሲሰለጠኑ የቆዩ ሰልጣኞች ተመርቀው ወደ ስራ ተሰማርተዋል፡፡ የሰልጣኞችን ምርቃት አስመልክተው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት መልዕክት፣ማዕከሉ ለተለያዩ…