Fana: At a Speed of Life!

ትምህርት ላይ የገጠመውን ሥብራት ማስተካከል ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትውልድን በሚቀርጹ እና ማኅበረሰብን በሚያገለግሉ መምህራን ላይ ጥቃት ሊፈጽምባቸው አይገባም አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፡፡ ''ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል'' በሚል መሪ ሐሳብ ክልላዊ የመምህራን…

የማህጸን በር ካንሰርን እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመግታት የተለያዩ ሥራዎች ተሠርተዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የማህጸን በር ካንሰርን እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ለመግታት በርካታ ሥራዎችን ሠርታለች አለ ጤና ሚኒስቴር፡፡ የጤና ባለሙያዎች ስልጠና፣ የመድኃኒት አቅርቦትን እና ዘርፈ ብዙ ምላሽን በመቅረፍ ረገድ እንደ ሀገር ከፍተኛ ዕድገት…

በአማራ ክልል 439 ሺህ ኩነቶች ተመዘገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ያለፉት ወራት 439 ሺህ ኩነቶችን መዝግቤአለሁ አለ የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት። የአገልግሎቱ ዳይሬክተር መዓዛ በዛብህ እንዳሉት፤ ከ439 ሺህ ኩነቶች መካከል ከ40 ሺህ የሚልቁት በዘመናዊ የመረጃ አያያዝ…

ምክር ቤቱ የተለያዩ አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባ ሁለት የብድር ስምምነቶችን ጨምሮ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ አዋጅን መርምሮ አፀደቀ፡፡ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ እና በዓረብ ባንክ…

በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ የተገነቡት ስታዲየሞች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በሶማሌ ክልል ጎዴ፣ ደገሃቡር፣ አራርሶ እና ጅግጅጋ ከተሞች አራት መለስተኛ ስታዲየሞች ግንባታ እየተከናወነ ነው፡፡ በጎዴ እና ደገሃቡር የሚገነቡት ስታዲየሞች…

በክልሎች መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለማቋቋም ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ እና ሐረሪ ክልሎች መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማቋቋም ዝግጅት እያደረግን ነው አሉ፡፡ በፌደራል ደረጃ ወደ ሥራ የገባው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተቋም በክልሎች እንዲጀመር አቅጣጫ መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ በዚህም…

በኦሮሚያ እና ሐረሪ ክልሎች ከ202 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ እና ሐረሪ ክልሎች ከ202 ሺህ 200 በላይ ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተዘጋጅተዋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ከ200 ሺህ በላይ ተማሪዎች በወረቀት እና በበይነመረብ ለማስፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ…

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ በጋራ ሊቆሙ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር በጋራ ሊቆሙ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ለተረጋጋ የፖለቲካ ሥርዓት ባህል ግንባታ የፓርቲዎች ሚና በሚል መሪ ሐሳብ በመዲናዋ ከሚገኙ…

7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የዝግጅት ሥራዎች ተጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የዝግጅት ሥራዎችን ጀምሬያለሁ አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ የቀጣዩን ሀገራዊ ምርጫ ዝግጅትና ተያያዥ ጉዳዮች አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቦች ኃይል ለማመንጨት የሚያስችላቸውን በቂ ውኃ ይዘዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሁሉም የኃይል ማመንጫ ግድቦች በበጀት ዓመቱ የታቀደውን ኃይል ማመንጨት የሚያስችላቸውን በቂ የውኃ መጠን ይዘዋል አለ፡፡ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ ፍስሐ ጌታቸው ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤…