Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሻርጃህ ከተማ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሻርጃህ ከተማ በረራ ጀምሯል። ዛሬ ማምሻውን የበረራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአየር መንገዱ ተከናውኗል። በመርሐ ግብሩ ላይ እንደተገለጸው፤ አየር መንገዱ ወደ ሻርጃህ ከተማ በሳምንት…

ኦስማን ዴምቤሌ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ የ2024/25 አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡ የ28 ዓመቱ ዴምቤሌ በውድድር ዓመቱ ባደረጋቸው 15 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች፤ 8 ጎል አስቆጥሮ…

የነገዋ ኢትዮጵያችን በአስተማማኝ መሠረት ላይ እንድትቆም ወሳኝ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮቿ ላይ እየመከረች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነገዋ ኢትዮጵያችን በአስተማማኝ መሠረት ላይ እንድትቆም ወሳኝ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮቿ ላይ እየመከረች ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልገሎቱ ባወጣው መግለጫ፤ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የጋራ ዘርፈ ብዙ እና ውስብስብ የሆኑ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ማቲውስ ኩንሀን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ማቲውስ ኩንሀን ከወልቭስ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የ26 ዓመቱ ማቲውስ ኩንሀ በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት በፈረንጆቹ እስከ 2030 የሚያቆውን ውል ፈርሟል፡፡ ከአምሥት ዓመት ውሉ…

የኢትዮጵያውያን የጋራ ዐሻራ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ በተቀናጀ አግባብ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና የተፋሰስ ልማት ሥራ እየተከናወነ ነው አለ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና አጠቃቀም ዳይሬክተር ፈቃዱ ደሳለኝ…

የትግራይ ክልልን ተደራሽ ማድረግ የቀጣይ ሥራችን ነው- መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ከሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ጋር በተያያዘ በቀጣይ የትግራይ ክልልን ተደራሽ ለማድረግ እንሠራለን አሉ፡፡ ምክክሩ አካታች እንደመሆኑ መጠን የትግራይ ክልልን ሳንይዝ…

የፌደራል ተቋማት እና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የነቃ ተሳትፎ ተመዝግቦበታል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረሥላሴ የፌደራል ተቋማት እና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የነቃ ተሳትፎ ተመዝግቦበታል አሉ። ዛሬን ጨምሮ ላለፉት ሦስት ቀናት በአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ላይ የነበሩት…

የፌደራል ተቋማት እና ማኅበራት አጀንዳቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ተቋማት እና ማኅበራት አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ። ተቋማቱ ዛሬን ጨምሮ ላለፉት ሦስት ቀናት በአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ላይ ነበሩ፡፡ በዛሬው ዕለትም አጀንዳዎቻቸውን ለዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፣…

በአዲስ አበባ ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በቂ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ4 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል፡፡ የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ግርማ ሰይፉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በዘንድሮ አረንጓዴ ዐሻራ…

የኢትዮጵያን መፃዒ ዕድል የተሻለ ለማድረግ ሀገራዊ ምክክሩ የማይተካ ሚና አለው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን መፃዒ ዕድል የተሻለ ለማድረግና ችግሮችን በምክክር የመፍታት ባህልን ለማዳበር ሀገራዊ ምክክሩ የማይተካ ሚና አለው አሉ የፌደራል ተቋማትና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊዎች። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን…