Fana: At a Speed of Life!

ሊቨርፑል በርንሌይን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐ ግብር ሊቨርፑል በርንሌይን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በጨዋታው በተጨማሪ ደቂቃ ሊቨርፑሎች ባገኙት ፍጹም ቅጣት ምት የማሸነፊያ ግቧን መሀመድ ሳላህ አስቆጥሯል። በዚህም የሊጉ መሪ…

ዘንድሮም የሬሜዲያል መርሐ ግብር ይኖራል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮ ዓመት ሬሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ) መርሐ ግብር ይኖራል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከባለፈው ዓመት መግቢያውን ከፍ በማድረግ…

የ12ኛ ክፍል ውጤት እስከ ነገ ይፋ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እስከ ነገ ድረስ ይፋ ይደረጋል አለ የትምህርት ሚኒስቴር። የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ ነው ይህንን የገለጹት።…

በ12ኛ ክፍል ፈተና 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ…

በዘንድሮ 12ኛ ክፍል ፈተና 1 ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና 1 ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም አሉ። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)…

ኢትዮጵያ የባህል ዲፕሎማሲን ለማጠናከር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ ናት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባህል ዲፕሎማሲን ለማጠናከር ከሁሉም ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ ናት አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነፊሳ አልማህዲ። የ60 ሀገራት የባህልና ኪነ ጥበባት ዘርፍ ሚኒስትሮች እና ተወካዮች የሚሳተፉበት፤ 11ኛው…

የአዲስ አበባ ዲክላሬሽን ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል በሚካሄደው የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (ኮፕ 30) ላይ የአፍሪካውያን አጀንዳ የሚቀርብበት የአዲስ አበባ ዲክላሬሽን በተሳካ ሁኔታ ጸድቋል፡፡ የአፍሪካ አየር ንብረት ለውጥ ጉባዔን መጠናቀቅ አስመልክቶ አፍሪካ ህብረት እና…

ሠራዊቱ ሰላምን የማጽናት ስራዎቹን አጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በአዲሱ ዓመት ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት ሰላምን የማጽናት ስራዎቹን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የ2018 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ባስተላለፉት የመልካም…

የዲጂታላይዜሸን ሥራዎችን በማሳለጥ ነገን የዋጀ አሠራር እናጠናክራለን – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየመስኩ የጀመርናቸዉን የዲጂታላይዜሸን ሥራዎችን በማሳለጥ ነገን የዋጀ አሠራርና አደረጃጀት እናጠናክራለን አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። ርዕሰ መስተዳደሩ ‘ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ’ በሚል መሪ…

በክልሉ ለ853 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የይቅርታ አዋጁን መስፈርት ላሟሉ 853 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እንዳሉት፤ መልካም ሥነ-ምግባር ያሳዩ እና የይቅርታ መስፈርትን ማሟላታቸው…