Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የውጭ ምንዛሪ ምንጭ እየሆነ የመጣው የሮዝመሪ ቅመም …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሮዝመሪ ቅመም የውጭ ምንዛሪ ምንጭ እየሆነ መጥቷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

የአውሮፓ እና የፈረንሳይ ኩባንያዎች በድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጣና ስራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ እና የፈረንሳይ ኩባንያዎች በድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጣና ስራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የኢንዱትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ…

በመዲናዋ የምግብና የፍጆታ ምርቶች በኅብረት ስራ ማህበራት በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ የምግብና የፍጆታ ምርቶች በ154 መሰረታዊ የኅብረት ስራ ማህበራት በኩል በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው አለ የአዲስ አበባ ኅብረት ስራ ኮሚሽን። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ሃብተየስ ዲሮ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፥ በኅብረት ሥራ…

የኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት ኢንቨስትመንት ፎረም በፓሪስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት ኢንቨስትመንት ፎረም ዛሬ በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ(ዶ/ር)፣ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ የአውሮፓ ኮሚሽን የአፍሪካ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጌዛ…

ኢትዮጵያ በካካዎ ምርት የላቀ ውጤት ማምጣት የሚያስችል አቅም አላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ኢትዮጵያ በካካዎ ምርት የላቀ ውጤት ማምጣት የሚያስችል አቅም አላት አለ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በውጭ ገበያ ተፈላጊነት ያላቸው እና ለኢንዱስትሪ…

የኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት ኢንቨስትመንት ፎረም ነገ በፓሪስ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና አውሮፓ ህብረት ኢንቨስትመንት ፎረም ከነገ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ ፎረሙ የኢትዮጵያ እና አውሮፓ ህብረትን ዘርፈ ብዙ ትብብር…

አየር መንገዱ 21ኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 21ኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አዉሮፕላን (ET-BCE) በዛሬው ዕለት ተረክቧል። አየር መንገዱ ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን መረከቡ ለመንገዶኞቹ የሚሰጠውን ዘመናዊና ምቹ አገልግሎት በተሻለ መንገድ…

ለኢንተርፕራይዞች ከ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ከ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ የሥራ ማስኬጃ ብድርና የማምረቻ መሳሪያ ተሰራጭቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኑኬሽን ተ/ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮቤል አሕመድ እንዳሉት÷…

የእንስሳት ልማትና የእንስሳት ተዋጽዖ ላይ ያተኮረ አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ5 ሺህ በላይ የምስራቅ አፍሪካና ዓለም አቀፍ ሀገራት ጎብኚዎች የሚሳተፉበት የእንስሳት ልማትና የእንስሳት ተዋጽዖ ላይ ያተኮረ አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አደራሽ ተከፍቷል። ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደው አውደ ርዕይና ጉባኤ ከ14…

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጪ ንግድ ሸቀጦች ከአገልግሎት የበለጠ ውጤት አምጥተዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጪ ንግድ ሸቀጦች ከአገልግሎት የበለጠ ውጤት አምጥተዋል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት እየተካሄደ ባለው 6ኛ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…