Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጠና በሙሉ አቅሙ ወደ ትግበራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጠና በሙሉ አቅሙ ወደ ትግበራ መግባቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) አስታወቁ። ዋና ስራ አስፈጻሚው ይህንን የገለጹት፤ በነጻ ንግድ ቀጠናው ስራ ለመጀመር ከኢትዮጵያ…

ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ወደ ኪሊማንጃሮ በረራ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ትልቁ ተራራ መገኛ ወደ ሆነው ኪሊማንጃሮ በኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን በራራ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው መረጃ÷የአፍሪካ ትልቁ ተራራ መገኛ…

 ከቡና ወጪ ምርት 2 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ከቡና ወጪ ምርት 2 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት    መታቀዱን የኢትጵዮያ ቡናና ሻይ ባለስጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ÷በተያዘው በጀት ዓመት ከ400 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለውጭ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 አውሮፕላን ከኤር ባስ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 "Ethiopia land of origins" የሚል ስያሜ የተሰጠውን የመንገደኞች አውሮፕላን ዛሬ ከኤር ባስ የአውሮፕላን ኩባንያ ተረክቧል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዳካ አዲስ በረራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባንግላዴሽ ዋና ከተማ ዳካ አዲስ በረራ አስጀምሯል፡፡ በረራውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ለማ ያደቻ እና በኢትዮጵያ የባንግላዴሽ አምባሳደር ሲክደር ቦድሩዛማን አስጀምረዋል፡፡…

በሩብ ዓመቱ ከ300 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ከ300 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ሶስት ወራት እቅድ…

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ሥራ የጀመረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከትናንት ጀምሮ ምርትን ለገበያ መቅረቡን አስታወቀ፡፡ ፋብሪካው የማምረት ሥራውን በፍጥነት እንዲጀምር የተደረገው ምርቱን በቶሎ ወደ ገበያ በማቅረብ በሀገር ደረጃ ያለውን የሲሚንቶ ገበያ ለማረጋጋት…

የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ መጠን 2 ነጥብ 6 ትሪሊየን መድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን 2 ነጥብ 6 ትሪሊየን መድረሱ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ኃላፊዎች በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 100 ቀናት ሀገራዊ የሪፎርም እና ዋና ዋና የኢኮኖሚ አፈፃፀም ላይ ውይይት…

ኢንዱስትሪ ፓርኩ ለሕብረተሰቡ ተጠቃሚነት አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብቶች፣ ለአምራች አርሶ አደሮች እና ለሥራ ፈላጊ ወጣቶች ተጠቃሚት ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመት ፕሮሞሽን እና…

የማሌዥያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንፈልጋለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌዥያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች በመሳተፍ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልጉ አስታወቁ፡፡ ወደ ማሌዥያ ለሥራ ጉብኝት ያቀናው የኢትዮጵያ ልዑክ በሀገሪቱ ከሚገኙ የቢዝነስ ማሕበረሰብ አባላት ጋር መክሯል፡፡ በዚሁ…