Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የመንገድ መሰረተ ልማት የብልፅግና ጉዞን ለመደገፍ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ይገኛል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የመንገድ መሰረተ ልማት ሁሉን አቀፍ ልማት ለማፋጠንና የብልፅግና ጉዞን ለመደገፍ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ነው አሉ። ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ ጉባኤ ‘በጋራ ኢትዮጵያን እንገንባ’ በሚል መሪ ሀሳብ…

በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው የገበያ ማረጋጋት ሥራ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣይ ለሚከበሩ በዓላት ምርቶችን በስፋት በማቅረብ የገበያ ማረጋጋት ሥራ እየተከናወነ ነው ፡፡ የከተማዋ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ በሰጡት መግለጫ ፥ በቀጣይ ለሚከበሩ…

የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ !

ማስታወቂያ የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! በቃላችን መስረት 3ኛ ዙር የመኪና ርክክብ በይፋ ተጀምራል ! በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ድርጅታችን ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማ “የዮቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ ፕሮጀክት” (Utopia Green…

የውጭ ምንዛሪ ወጪ የሚያስቀሩ 96 ዓይነት ምርቶች …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የውጭ ምንዛሪ ወጪን የሚያስቀሩ 96 ዓይነት ምርቶች በሀገር ውስጥ እየተመረቱ ነው አለ፡፡ በሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ጽ/ቤት ሃላፊ አያና ገብሬ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ መንግስት ገቢ ለማሳደግና የውጭ ምንዛሪ ወጪን…

የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ !

ማስታወቂያ የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! በቃላችን መስረት 3ኛ ዙር የመኪና ርክክብ በይፋ ተጀምራል ! በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ድርጅታችን ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማ “የዮቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ ፕሮጀክት” (Utopia Green…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ ክፍያ ፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በፈረንጆቹ ከሐምሌ 1 ቀን 2025 ጀምሮ ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ ክፍያ ፈፅሜያለሁ አለ፡፡ ባንኩ ለፋና ዲጂታል በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ ባንኩ በየጊዜው ለደንበኞቹ የሚያስፈልገውን የውጭ…

የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ምርት ለውጭ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን 3 ሚሊየን 400 ሺህ 647 ዶላር ዋጋ ያለው ምርት ለውጭ ገበያ አቅርቧል። የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ጥሩየ ቁሜ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ለውጭ ገበያ…

የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ !

ማስታወቂያ የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! በቃላችን መስረት 3ኛ ዙር የመኪና ርክክብ በይፋ ተጀምራል ! በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ድርጅታችን ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማ “የዮቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ ፕሮጀክት” (Utopia Green…

የሚድሮክ ሳምንት አውደ ርዕይ ከነሐሴ 26 ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ "ሚድሮክ ለሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ ከነሐሴ 26 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ አውደ ርዕይ ያካሂዳል። አውደ ርዕዩ ሚድሮክ ከማህበረሰቡ ጋር ያለውን ትስስር ለማጠናከር ያለመ…

በሐረሪ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ140 ሚሊየን ብር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ140 ሚሊየን ብር በላይ ተገኝቷል፡፡ የክልሉ ባህል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ የቱሪዝም ዳይሬክተር ሳሚ አብዱልዋሲ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ በበጀት ዓመቱ ከ160 ሺህ በላይ…